TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
True Feed

13 Dec 2025, 20:26

Open in Telegram Share Report

ምዕራፍ 2

🟩 Business Idea - 1፡ Local Value Creator AI Platform(ሀገር በቀል እሴት መፍጠሪያ ኤኣይ ድህረ ገፅ)

🎯 Value/ እሴት/የሚሰጠው ጠቀሜታ?

አብዛኞቹ የዓለማችን AI ሞዴሎች እንደ ChatGPT, Gemini, DeepSeekን...የመሳሰሉ መረጃ ይሰጣሉ እንጂ እሴት (Value) መፍጠር ላይ አያተኩሩም ለምን? ምክንያቱም ልክ እንደኛ እየተንቀሳቀሱ ያሉትን ችግሮች መመልከት ስለማይችሉ። ይህ AI ግን የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ መሰረት በማድረግ "ምን አይነት ቢዝነስ ኢትዮጵያ ውስጥ ያዋጣል?" ለሚለው ጥያቄ ተጨባጭ መልስ ይሰጣል። ሰዎች/ኢንቬስተሮች ካፒታልና ልምድ ቢኖራቸውም ከኢትዮጵያ ማህበረሰብ ባህል፣ አስተሳሰብና ፍላጎት ጋር የሚሄድ "ምን አይነት እሴት ልፍጠር?" የሚለው ላይ መወሰን ይቸገራሉ። ለዚህም ነው ስታርታፖች ላይ ኢንቨስት የሚያረጉት። ስለዚህ በአገር በቀል እውነተኛ መረጃ ላይ የሰለጠነ ሰው ሰራሽ አስተውሎት(AI) መገንባት አስፈላጊ ነው።

ይህ AI የኢትዮጵያን የገበያ ባህሪ፣ የህዝብን አስተሳሰብ፣ ባህላዊ እሴቶችንና የህዝቡ የቴክኖሎጂ ተቀባይነትን በመረዳት የሚሰራ ነው።

በከተሞች ያሉ ዕለታዊ ችግሮችንና ፍላጎቶችን በመረዳት "በዚህ ከተማ፣ ለዚህ ባህል/ማህበረሰብ ይህ ቢዝነስ ቢጀመር ተቀባይነትና የመሳካት ዕድል አለው" በማለት ከሰለጠነበት ከዛው ከተማ መረጃ ተነስቶ ይተነብያል።

💰 Cost/ይሄን ለመስራት ምን ያህል ያስወጣናል?

እውነተኛ አሁናዊ መረጃ (Data)፣ Server ኪራይና የAi Engineer ባለሞያ ያስፈልጋል።

"አሁን ያለንበት ዘመን ቅፅል ስሙ " የኤኣይ ማዕበል ይሰኛል!" ማዕበሉ እየመጣ ነው። ቀድሞ የተዘጋጀ ከማዕበሉ ላይ ሆኖ ይሄዳል! ያልተዘጋጀ ይደፍቃል!


@true_feed

270 110 0 3
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot