እንኳን ለ88ኛው የሰማእታት መታሰቢያ ቀን አደረሰዎ!
• መቼ ተፈጸመ? የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም፡፡
• በማን ተፈጸመ? በማርሻል ሩዶልፍ ግራዚያኒ አዛዥነት በፋሽስት ኢጣሊያ፡፡
• ለምን ተፈጸመ? አብርሃ ደቦጭና ሞገስ አስገዶም የወረወሯቸው ቦምቦች ግራዚያኒን ጨምሮ ሌሎች በስፍራው የነበሩ ሹማምንትን በማቁሰላቸው የበቀል አጸፋ በመውሰድ፡፡
• ምን ተፈጸመ? በሦስት ቀናት ውስጥ ከ30 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን በግፍ ተጨፈጨፉ፡፡
• ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የካቲት 12 በኢትዮጵያውያን ዘንድ በየዓመቱ ይዘከራል።
• ዘንድሮም ለ88ኛ ጊዜ እየታሰበ ይገኛል፡፡
• በ1888 ዓ.ም በአድዋ ድል ተሸንፋ የተባረረችው ኢጣሊያ ከ40 ዓመታት በኋላ በ1928 ለዳግም ወረራ ነበር የመጣችው፡፡
• ጀግኖች የኢትዮጵያ አርበኞችም ለአምስት ዓመታት ከፍተኛ ተጋድሎ አድርገው በድጋሜ ፋሽስት ኢጣሊያን ድል አድርገዋል፡፡
#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank
የሁሉም ባንክ!
Bank for all!