ጧኢፈቱል መንሱራ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


https://t.me/tuaefetulmensura

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


✅ የበላይነት በፅናት እንጂ በብዛት አይደለም ።

በአሁኑ ጊዜ ኢኽዋኖች ብዛትና አቅም ስላላቸው ከእርነሱ ማስጠንቀቅ ይከብዳል ይላሉ ። እነዚህ ሰዎች ውስጣቸው ያለው ሱና ደክሞባቸው በራሳቸው ጊዜ የተሸነፉ ናቸው ። ምክንያቱም አላህ ዓለምን ከጨለማ ያወጣው በአንድ ነብዩ ነው ። ዐለሙ አቅም በነበራቸው ከሀዲያን ተጥለቅልቆ ሳለ ።
ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በሞቱ ጊዜ አብዛኛው ኢማን ሰርፆ ወደ ልቡ ያልገባ የገጠሩ ህዝብ ወደ ኩፍር ሲመለስ ዲኑ የተጠበቀው በአቡ በከር ፅናት ነበር።
የሙዕተዚላዎችም ቁርዓን ፉጡር ነው የሚለው ፈተና በኢማሙ አሕመድ ፅናት ተወግዶ አላህ ሱናን የበላይ አደረገው ። ይህ እንግዲህ ሙዕተዚላዎች ከነበራቸው አቅም ጋር ነው ።
እነደዚሁ አላህ ሱናን በሸይኹል ኢስላም ፅናት ከሞንጎሊያዎች ፣ ከሺዓዎች ፣ ከአሻዒራና አምሳዮቻቸው ፈተና ጠብቆታል ።
አሁንም በሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሀብ ፅናት ዱኑን እንዴት ህያው እንዳደረገው ለአሁኑ ትውልድ መንገር ለቀባሪ እንደማርዳት ነው። ታድያ እነዚህ ሰዎች ብዙ ሆነው ሳይሆ ተዓምር የሰሩት በአላህ እርዳታ ታግዘው በነበራቸው ፅናት ነው ።
እኛም በሱና ላይ ፀንተን ለሱና ዘብ ከቆምን የአላህ ርዳታ ታክሎበት ሱናን የበላይ ማድረግ እንችላለን ሜዳ ውስጥ ሳንገባ ተሸናፊ አንሁን ።

https://t.me/bahruteka


👉    የዙል ሒጃ 10ሩ ቀናቶች

      በእነዚህ ቀናቶች የሚሰሩ ዒባዳዎች በአመቱ ውስጥ ካሉ ቀናቶች ከሚሰሩ ዒባዳዎች ሁሉ የበለጠ ምንዳ አላቸው ። አንድ ሙእሚን በእነዚህ ቀናቶች ራሱን ከመልካም ስራ እርም ሊያደርግ አይገባም ። ሁሉም በገራለት አይነት ዒባዳ መበርታት አለበት ።  ሶላት የሚገራለት በሶላት ፣ ሶደቃ የሚገራለት በሶደቃ ፣ ቁርኣን የሚገራለት በቁርኣን ፣ ዚያራ የሚገራለት በዚያራ ፣ ፆም የሚገራለት በፆም ፣ ····· አቅም ያለው ኡድሒያ ነይቶ እስከ 10ኛው ቀን ፀጉሩንና ጥፋሩን ከመቁረጥ ተቆጥቦ እድሒያውን ካረደ በኋላ መቁረጥ ።
  በተቻለ መጠን እነዚህን ቀናቶች አላህን በመገዛትና ትእዛዙን በመፈፀም ለአኼራ ስንቅ መሰነቅ ያስፈልጋል ።
     እነዚህ ቀናቶች አስመልክ ኑሱሶች መጥተዋ ። ከእነዚህ ውስጥ ቀናቶቹ አላህ ዘንድ ያላቸውን ቦታ ለማመልከት አላህ የማለባቸው መሆኑን የሚገልፁ የሚከተሉት አንቀፆች ይገኙበታል : –
             وَالْفَجْرِ
           በጎህ እምላለሁ ፡፡
         وَلَيَالٍ عَشْرٍ
        በዐሥር ሌሊቶችም ፡፡
    በሌላ አንቀፅ ላይም የሐጅ ስራ ላይ ያሉ ሰዎች በእነዚህ ቀናቶች ውስጥ የሚሰሩትን ሲነግረን የታወቁ ቀናቶች ብሎ አውስቷቸዋል ።

« لِّيَشْهَدُوا مَنَافِعَ لَهُمْ وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُم مِّن بَهِيمَةِ الْأَنْعَامِ ۖ فَكُلُوا مِنْهَا وَأَطْعِمُوا الْبَائِسَ الْفَقِيرَ »
                          الحج ( 28 )
" ለእነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከለማዳ እንስሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ (ይመጡሃል) ፡፡ ከርሷም ብሉ ፡፡ ችግረኛ ድሃንም አብሉ "፡፡
      የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – በእነዚ ቀናቶች የሚሰሩ ዒባዳዎች ደረጃ ሲነግሩን እንዲህ ይላሉ : –

وروى ابن عباس – رضي الله عنهما – قال :
قال رسول الله – صلى الله عليه وآله وسلم – :

"مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهَا أَحَبُّ إِلَى اللهِ مِنْ هَذِهِ الْأَيَّامِ" يَعْنِي أَيَّامَ الْعَشْرِ، قَالُوا: يَا رَسُولَ اللهِ، وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللهِ؟ قَالَ: "وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللهِ، إِلَّا رَجُلٌ خَرَجَ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ، فَلَمْ يَرْجِعْ مِنْ ذَلِكَ بِشَيْءٍ"،

              أخرجه أبو داود وابن ماجه وغيرهما

   " ምንም ቀን የለም መልካም ስራ አላህ ዘንድ የበለጠ ተወዳጅ የሆነበት ከእነዚህ ቀናቶች ውጪ ( የዙል ሒጃ አስሩ ቀናቶች)  የአላህ መልእክተኛ ሆይ ጂሃድም ቢሆን ?  ጂሃድም ቢሆን ምናልባት አንድ ሰው ነፍሱና ንብረቱን ይዞ ወጥቶ ከዛ በምንም ካልተመለሰ እንጂ " ።
    በመሆኑም ነገ ሳንል ዛሬውኑ በምንችለው መልካም ስራ መሰነቁን እንጀምር ።

http://t.me/bahruteka


Forward from: Bahiru Teka
ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም
===========>


♻️ በእነሞር
ወረዳ የፊታችን እሁድ 16/03/216 E.C ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅ ይጠብቃችኋል።

🪑 ተጋባዥ እንግዶች፦
🎙 ዶክተር ሑሴን ሙሐመድ
🎙 ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን
🎙 ኡስታዝ ባህሩ ተካ

🏝 አላህ ካለ ወደፊት የሰለፍያን ዳዕዋ ከሚረከቡ ተተኪዎች የተውሂድና የሱና ጮራ ሲፈነጥቅ ታያላችሁ!!!

https://t.me/bahruteka/4241


Forward from: سبحان الله🌹 والحمدلله🌹 ولا إله إلا الله🌹 والله أكبر🌹
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
الإنسان إن لم يقتد بالصالحين اقتد بالهمل | الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله https://t.me/Ehlaas


Forward from: مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

🍎አዲስ የደርስ ማስታወቂያ🍎
    ▬▬▬▬▬▬▬▬▬

👉" ዘወትር እሁድ አዲስ የነህው ደርስ "

ውድ የአል-ኢስላሕ ቤተሰቦች፣ ተማሪችና የእሁድ ደርስ ታዳሚዎች እስከዛሬ ድረስ በፊቅህ የትምህርት ዘርፍ ሲሰጥ የነበረው ኪታብ ስለተጠናቀቀ በቀጣይ በአላህ ፍቃድ መትን አጁሩሚያህ ሊቀራ እንደተዘጋጀ ለማሳሰብ እንወዳለን።

📗📗መትን አጁሩሚያህ pdfን አያይዘናል

🎙 በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ ፊርደውስ ዓብዱሶመድ ሙሐመድ ሐፊዘሁሏህ

🧭 ልክ 3፡30 በሰዓቱ ይጀመራል

👉ኪታቡ የሌላችሁ በpdf ተከታተሉ።

🌷በአካል የማትገኙ በቀጥታ ስርጭት ተከታተሉ።

↪️
       ↪️ጀ
               ↪️መ
                       ↪️ራ
                                  ↪️ል
                                              ↪️።


ማሳሰቢያ፡-
1ኛ. እስካሁን ሲቀራ የነበረው የፊቅህ ኪታብ ስላለቀ በቀጣይ ደርስ እና ቀለል በሚል የአቀራር ዘይቤ ይሰጣል።

2ኛ. እጃችሁ ላይ ኪታቡ የሌላችሁ ከወዲሁ እንድታዘጋጁ ይሁን።

3ኛ. የሚቀሩ ኪታቦችን ሙራጃዓ በማድረግ ላይ አደራ የኡስታዞች መልዕክት ነው።

አል- ኢስላህ መድረሳ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/medresetulislah




#የዙልሂጃ አስር ቀን ፆም

▪️ لايصدنكم صاد عن التقرب إلى الله ﷻ بالأعمال الصالحه في هذه العشر

🎙فضيلة الشيخ أ.د. سليمان الرحيلي
- حفظه الله ورعاه -

https://t.me/abuabdurahmen


🟢 የሀጅ ማስታወሻ 1

📚 ሊታወቁ የሚገባቸው መሰረታዊ ነጥቦች

✍በአይኽ ሁሰይን አስልጢይ የተዘጋጀ  ጠቃሚ ፅሁፍ።
https://t.me/Menhaj_Alwadih

የሸይኹ pdf ለማግኘት
https://t.me/ibnu_menur/1711












በሱና ላይ የተመሰረተ በዛውም ላይ የቀጠለ ትዳር ከጅማሬው እስከ ፍፃሜው የተዋበና ያማረ ነው።
✍️ibnu menur


@yetewhidberhan


Forward from: ከንግግርም ከተግባርም እውቀት ይቀድማል !!
🎁መልካም የትዳር ዘመን!🎁
🗳ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር !!!
➻ለውዱ መካሪ ኡስታዛችን ለኡስታዝ አቡ አብዱረህማን አብዱልቃድር ብን ሐሰን እንኳን ደስስስስ ያለህ
✍️ibnu menur
ለተለያዩ ሙሀደራዎች ይቀላቀሉ➘➘➘
https://t.me/yetewhidberhan
https://t.me/yetewhidberhan
https://t.me/yetewhidberhan


የቁርአን ትርጉም
በሸይኽ አቡዘር ሀሰን አቡ ጦልሀ
ሱረቱል በይና
ለተለያዩ ሙሀደራዎች ይቀላቀሉ➘➘➘
https://t.me/yetewhidberhan
https://t.me/yetewhidberhan
https://t.me/yetewhidberhan




Forward from: ለሀቅ ወግን
#የሱና ሰዎች መተዛዘን!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تَزالُ طائفةٌ من أُمَّتي قائمةً بأمرِ اللهِ، لا يَضُرُّهم مَن خذلهم، ولا مَن خالفهم، حتى يأتىَ أمرُ اللهِ، وهم ظاهِرُونَ على الناسِ﴾

“ከእኔ ኡመት የተወሰኑ ጭፍራዎች በአላህ ትዕዛዝ ላይ የፀኑ ከመሆን አይወገዱም። የከዳቸው ወይም የተፃረራቸው አይጎዳቸውም። ከሰዎች (ሁሉ) የበላይ ሆነው አንዳሉ የአላህ ውሳኔ እስኪመጣ ድረስ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1073
ለተለያዩ ሙሀደራዎች ይቀላቀሉ➘➘➘
https://t.me/yetewhidberhan
https://t.me/yetewhidberhan
https://t.me/yetewhidberhan


የቁርአን ትርጉም
ሱረቱል ዘልዘላ ሸይህ አቡዘር ሀሰን
ለተለያዩ ሙሀደራዎች ይቀላቀሉ➘➘➘
https://t.me/yetewhidberhan
https://t.me/yetewhidberhan
https://t.me/yetewhidberhan


محاضرة جديدة
አዲስ ሙሐደራ
     ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

↩️ عنوان፡- ➘➷➴
⬅️
«طريقةالسلف وأصوله»
↪️ ርዕስ፦➘➷➷
«የሰለፎች ጎዳና እና መሰረቶቹ
በሚል ርዕስ የተደረገ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ሙሐደራ!

🎙الشَّيخ أبِي نهى أحْـمَـدْ بْنْ أَولْ «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙በሸይኽ አህመድ አወል አቡ ኑሀ አላህ ይጠብቃቸው


=>በሙሓደራው ውስጥ፦
የመንሀጀ ሰለፍ መሰረቶች በሰፊው ተዳሰዋል
ሰለፍዮች ነን ስንል ወደነማን እንደምንጠጋ
ሰለፍይ ሳይሆኑ ሰለፍይ ነን ብለው የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ስለመኖራቸው
🔸ሰለፍይ ነኝ ያለ ሁሉ ሰለፍይ እንዳልሆነ
➩ከቢድዐ እና ከባለቤቶች መራቅ እንዳለብን
በቢድዐ ባለቤቶች ላይ መልስ መስጠት ከትላልቅ መልካም ስራወች ውስጥ እንደሚመደብ
ተክፊር እና ተብዲዕ የተለያዩ ነገራቶች ስለመሆናቸው
ቢድዐ ተላላፊ በሽታ ስለመሆኑ
➩ከቢድዐ ሰወች ጋር መቀማመጥ የሚያመጣው አደጋ

አገራችን ላይ ያሉ ኢኽዋኖች ሱሩርዮች ስለመሆናቸው
የቢድዐ ባለቤቶችን :
🔸መስማት እንደማይችል
🔸ከነሱ ኢልም መውሰድ እንደማይቻል
🔸ኪታቦቻቸውን ማንበብ እንደማይቻል ተብራርቷል


🕌 بمدينة ورتا [إثيوبيا]؛ في مسجد السلفية

🕌 በደቡብ ጎንደር በወረታ ከተማ 
በሰለፍዮች መስጂድ መስጅደ ሰለፍያ የተሰጠ ጣፋጭ የሆነ ምክር

📱⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/Weretaselefiyaqi
raat


ለተለያዩ ሙሀደራዎች ይቀላቀሉ➘➘➘
https://t.me/yetewhidberhan
https://t.me/yetewhidberhan
https://t.me/yetewhidberhan href=https://tgstat.com/channel/@weretaselefiyaqiraat rel='nofollow'>>

20 last posts shown.

195

subscribers
Channel statistics