የዛሬ ገጠመኝ 43' coronet ፓወር ማስነሻ ከስር ሆኖ ያለበት ዲዛይን ጥሩ ስላልነበር ሲገፉት አልፎ የመጨረሻውን ሶርስ ኮፍ ይቀዳል ውጤቱም ብሉ ብላክ ይሆናል።ሁለት አይነት መፍትሄ የተቀደደውን መስፋት ወይም በፕላስተር ያልተቋረጡት ckv ፕላስተር በመጠቀም መለየት። Ckv መቁረጥ ማለት ሁለት ኩላሊት ኖሮህ አንዱ ቢበላሽ አንዱን አስወግደህ በአንዱ እንደመጠቀም ማለት ነው። ቴፒንግ ስንሰራ ሪዞልሽን ወይም ጥራት ይቀንሳል።