Forward from: Sadat_Text_Posts
እስቲ ልብ ብሉ?
- ከአላህ ውጭ የሞቱ ሰዎችን እርዳታ (ኢስቲጋሳ) መለመን ይቻላል የሚሉ ሰዎችን ይህ ተግባራቸውን ሲፈፅሙ ዝም ብሎ፣
- እነዚሁ ሰዎች ስልጣን ላይ ተቀምጠው በሞተ ሰው ስም ደሞዝ መክፈላቸውን እንደ ትልቅ በደል የሚቆጥር ሰው እንደማየት ምን ልብ የሚያደማ ነገር አለ?
ሌላ ነጥብ
- ሁለት በስምም፣ በአቂዳም ብልሹ የሆኑ ሰዎችን አንዱን እንደ መልካም ሰው አንዱን እንደመጥፎ ሰው የሚቆጥሩ እራሳቸውን የገባቸው፣ አርቆ አሳቢዎች ብለው የሚቆጥሩ ሰዎችን ከማየት የበለጠ ምን ሞኝነት አለ?
ለዚህም ሲባል ነው
- ተውሒድን ከምንም በፊት እንወቅ የምንለው፣
- የአላህን መብት ሳናሟላ የእኛ መብት መቼም ቢሆን አይሟላም፣
- አንድ ሰው የሚወደደው፣ የሚከበረው፣ የሚጠላው ለአላህ ሲባል ብቻ እና ብቻ ነው፣
- የሺርክ ጉዳይ ለአብዛኛው ህዝብ (እራሱን የዲን ታጋይ ነኝ የሚለውን ጭምር) የጉቦ መብላት፣ የሙስና፣ የብልሹ አስተዳደር ጥፋቶችን ያህል እንኳን ቦታ እንደማይሰጠው እና ሌላም ሌላም ነጥቦችን ማየት ይቻላል፡፡
አላህ ተውሒድን ያስገንዝበን፡፡ ሺርክን ከሚርቁት ያድርገን፡፡ ለአላህ ብለው ከሚወዱት፣ ለአላህ ብሎ ከሚጠሉት ያድርገን፡፡ እውነተኞች ያድርገን፡፡ በሐቅ ላይ ከሚፀኑት፣ ከማይወላውሉት ያድርገን፡፡
https://t.me/SadatTextPosts