በማረቆ ልዩ ወረዳ እና የመስቃን ቤተ ጉራጌ ግጭቶች ሳቢያ የሰላማዊ ሰዎች ግድያ መቀጠሉ ተገለጸ | VOA News
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን የምስራቅ መስቃን ወረዳ እና በማረቆ ልዩ ወረዳ መካከል በተቀሰቀሰው ግጭት ሳቢያ ካለፈው አርብ እስከ ትላንት በስቲያ እሁድ በነበረው ጊዜ ውስጥ 12 ሰዎች መገደላቸውን ቤተሰቦቻቸው እና ነዋሪዎች አስታወቁ::
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ እንዳ[...]
@tze_news | TZE NEWS | #VOAnews