የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በስሩ ያለው የትግርኛ ቋንቋ እና ስነ ጹሁፍ ትምህርት ክፍል እንዲዘጋ ወሰነ | Ethiopian Insider
በናሆም አየለ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ18 ዓመት በፊት የተቋቋመውን የትግርኛ ቋንቋ እና ስነ ጹሁፍ ትምህርት ክፍልን፤ በዘንድሮው የትምህርት ዘመን ሊዘጋ ነው። በፍልስፍና ትምህርት ክፍል በመጀመሪያ ዲግሪ የሚሰጠው ትምህርትም፤ ከዚህ ዓመት ጀምሮ እንዲቋረጥ ዩኒቨርስቲው ውሳኔ አስተላልፏል።
አንጋፋው ዩኒቨርሲቲ [...]
@tze_news | TZE NEWS | #EthiopianInsider