በኢሰመኮ ሪፖርት ላይ የባለሙያ አስተያየት |
VOA Newsየኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኢሰመኮ ትላንት ምሽት ባወጣው የሩብ ዓመት የሰብዓዊ መብት ሁኔታ ሪፖርት በአምስት ክልሎች ውስጥ በርካታ ሲቪሎች መገደላቸውን፣ ብዙዎች ለአካል ጉዳት መዳረጋቸውን እና ከፍተኛ የንብረት ውድመት መድረሱን አመልክቷል፡፡
በግጭት ተሳታፊ የሆኑ ሁሉም አካላት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ [...]
@tze_news |
TZE NEWS | #VOAnews