በአዋሽ ፈንታሌ ሌላ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ |
VOA Newsበአፋር ክልል፣ገቢ ረሱ ዞን፣አዋሽ ፈንቲዓሌ ወረዳ ዛሬ ጥቅምት 3 ቀን 2017 ዓ/ም ጠዋት ሌላ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አስታውቋል ።
በዩኒቨርሲቲው የጂኦፊዚክስና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር ዶ//ር ኤሊያስ ሌዊ ለአገሪቱ ብሔራዊ ጣቢያ ኢቢሲ እንደገለፁት ማለዳ 1 ሰዓት ከ37 ደቂቃ ከ[...]
@tze_news |
TZE NEWS | #VOAnews