የኩላሊት ጠጠር (Nephrolithiasis)
የኩላሊት ጠጠር ካልታከመ የሚያመጣው ችግሮች;
1–ተደጋጋሚ የኩላሊት እና የሽንት ትቦ ኢንፌክሽን
2–የኩላሊት ውሀ መቋጠር (hydronephrosis)
3– የኩላሊት ካንሰር (squamous cell carcinoma of the kidney)
4– የኩላሊት ስራ መቀነስና ማቆም (renal failure)
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
ⓉⓏⓃⒶ ⒼⒺⓃⒺⓇⒶⓁ ⒽⓄⓈⓅⒾⓉⒶⓁ
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
➢ https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት ቁጥር
📍map / ካርታ