ሱንይ ሙስጠፋ vs ተክፊር ሙስጦፋ
☞ስማማ ማን ነዉ ሙስጦፋን ተክፊሪ ያለዉ❓
✍መልሱ በአጭሩ:-
1ኛ መስጦፋ እራሱ
2ኛ ሰለፊዮች ያስገኘዉን ተመልክተዉ
3ኛ መረጃዎች በደንብ ተሰድረዉ ስለተገኙ
…………………
👉ልብ ያለዉ ልብ ይበል ይፍረድ ማን ነዉ ግን የተቀየረዉ❓በአሁኑ አቋሙ ሙስጦፋን ተክፊር መሆኑ የገለፀዉ ማን ነዉ ከተባለ በመጀመሪያ እራሱ ሙስጦፋ ነዉ።
☞ሰለፊዮችማ ተክፊር ከማለታቸዉ በፊት መከሩት፣ዘከሩት መረጃ ሰጡት ኧረ ተዉ አሉት አስታመሙት ብዙ ሆኑለት ነገር ግን እራሱን ጥርጥር በሌለዉ ሁኔታ ተክፊር መሆኑ ግልፅ አደረገ ተክፊር መሆኑ ገለፁ አስጠነቀቁ አራት ነጥብ።
👉ከዚህ በላይ ምን ይጠበቃል ሹብሀ ያለበት አለ ይሆን የበፊት አቋሙ ቀይሮ እንደዚህ የተክፊር ፊክራ፣የተክፊር መንገድ አጥብቆ እየገለፀ ጥርጣሬ ሊኖር አይገባም።
ተዉ አትቀማመጥ አትከራከር እየተባለ ከተክፊሮች
(وكفى الله المؤمنين القتال )
https://t.me/ustazabrar/1105