💡 የመፍትሄ አስተያየቶች 💡
እህቴ ጭንቀትሽ ይገባኛል እኔ እንደወንድም ምመክርሽ ታጋሽ እንድትሆኝ ነው ከራሴ ሂወትም ካሳለፍኩት ተነስቼ ነው ምነግርሽ ታገሺ ፈጣሪ አላማ አለው እና ምትፈልጊውን እወቂ አዲስ ስራም ምትፈልጊም ከሆነም ሌላም ነገር ከዛ ግን ጌታን ጠይቂው ግን በእምነት ተሞልተሽ ይሁን እሱ የእምነትሽን ጥንካሬ ነው ሚያየው
እናመሰግናለን🙏