💡የመፍትሄ አስተያየቶች💡
የኔ እህት ይሄ አለማዊነትንና መንፈሳዊነትን እንዴት አብረን ማስኬድ እንችላለን የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው
ከራሴ ልምድ ተነስቼ እንደ መፍትሔ የምነግርሽ ነገር ቢኖር አንቺ መረጋጋት አለብሽ እነሱ ምንም እንኳን ተበሳጭተው ቢያናግሩሽም ማውራት ያለብሽን ካወራሽ በኋላ ዝም በይ መልስ አትስጫቸው
በተለይ ወደ እግዚከብሔር ለዚ ነገር ጠዋት በሰላም አውለኝ እያልሽ ብትጸልይ ኪዳን ብታደርሺ የእነሱ ፀባይ የማይስተካከልበት ምክንያቱም የምታመልኪው አምላክ ስንት ደንዳና ልብ የነበራቸውን በጉልበታቸው የሚመኩትን አለን አለን የሚሉትን በፍቅሩ ማርኮ ራሳቸውን እንደ ተራ እንዲያዩ አርጓልና ጠዋት እና ማታ በርትተሽ ጸልይ ሁሉም ይስተካከላል ምክንያቱም እግዚአብሔርም በዚ ሁኔታ ዝም ያለሽ ወይ በዚ ነገር ውስጥ የሚያስምርሽ ነገር ስላለ ወይ እስክጠይቂው እየጠበቀ ይሆናልና ጸልይ
እናመሰግናለን🙏