💡ለታሪኩ የተሰጠ ምክረ ሀሳብ 💡
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ
እኔ ታናሽ እህትሽ የምሰጥሽ ምክር
ከምንም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል ምክኒያቱም እሱ ሀይማኖቱን የማይቀይር ከሆነ ተይዉ ከሀይማኖትሽ ጋር አታነፃፅሪዉ የጋብቻ የመጀመሪያዉ መስፈርቱ በሀይማኖት አንድ መሆን ነዉ ስለዚህ የሚበልጠዉን ፍቅር ስለሆነ የመረጥሽዉ ከእሱ ይልቅ የክርስቶስ ፍቅር ይሻልሻል እሱን ግን በግልፅ ንገሪዉ በሀይማኖትሽ በምንም ሁኔታ አትደራደሪ በርግጥ ሊከብድሽ ይችል ይሆናል ከለመድሽዉ ሰዉ መለየቱ ቢሆንም እግዚአብሔር ብርታቱን ይሰጥሻል ምክንያቱም በህይወትሽ ትልቁን የህይወት ምዕራፍ ነዉ የጀመርሽዉ ነገ ትዳር የሚባል ትልቅ ተቋም የምትመሰርቱበት ነዉ ለዚህ ደግሞ የግድ በሀይማኖት አንድ መሆን አለባችሁ እግዚአብሔር ከመለሰዉ እና ወደ ኦርቶዶክስ ከመጣዉ መልካም ከልሆነ ግን ላንቺ ያዘጋጀዉ ሰዉ ይኖራል
በተረፈ ግን አንዳንድ ትምህርቶችን አዳምጪ አባ ገ/ኪዳንን ዲ/ን ሄኖክን እና ሌሎችን ትምህርቶች አዳምጪ ለጥያቄሽም በቂ ምላሽ ታገኛለሽ በሀይማኖትሽ ጠንክሪ በጸሎት በርቺ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳሽ!