እራሴን በጥያቄ አሰቃያለው
ከ-ህይወቴ :-የዛሬው ባለታሪክ እነሆ
ከአንዲት እህቴ ጋ ለብዙ ስዓት በቴሌግራም እና በስልክ አያወራን ነበር በዛም ከሷ በበለጠ ፍቅር እየያዘኝ መጣ ከ ዕለታት በአንዴ ቀንም ስሜቴን እንደምወዳት ያለዉን ነገር ነገርኩአት ከዛ እሷም ሌላ ጉአደኛ እንዳላት ነገረችኝእና ማዉራታቺን አቆምን,እስካሁንም ዝምብላ እንደ መደበሪያ ነበር ማለት ነው የተጠቀመችኝ ማለት ነው ብዬ እኔም ተናደድኩ እዉነት ጉአደኛ ይኑራት አይኑራትም ማቀው የለኝም ያው ግቢ ስለተገናኘን, ይሁን እንጅ እኔ ደግሞ ከልቤ ላወጣት አልቻልኩም, በዛላይ ለአገልግሎትም እንቅፋት ሆነኝ ማለት ቆይ እህቶችን መጠየቅ ግን ነዉር ነው እንዴ እያልኩ ራሴን በጥያቄ አሰቃያለሁ ምክንያቱም ግቢ ጉባኤ መገናኘትአችን ስለቀጠለ ተኮራርፈን ነገር ነው ምንተላለፈዉ, ይሄም ሌሎችን ሴቶች እንዳልቀርብ እና እንደዚህ አይነት ጥያቄ እንዳላቀርብ የፍራት ተፅዕኖ አሳድሮብኛል, ከሷ ጋ ያለኝን ግንኙነትስ በምን መልኩ ባደርገው ጥሩ ይሆናል ❓
ምክራችሁን ከታች ባለው ቦት አድርሱን
@View277