ዋሌታችን ውስጥ የለውን ገንዘብ 💰እንዴት መጠበቅ እንችላለን🧐 ?
1. በቅድሚ የምስጢር ቁጥሮን (Secret Recovery Phrase) በመጠበቅ 🔑መጀመር ያስፈልጋል ‼️
⚠️ይህን ሚስጥር ቁልፍ ያገኘ ማንኛውም ሰው በዋሌታቹ ያለውን ገንዘብ 💰እንደፈለገ ማድረግ ይችላል ።
- PRIVATE KEY በስልካችን ላይ ባናስቀምጠው ይመከራል ፣ 📄 በወረቀት ላይ በመፃፍ አስተማማኝ ቦታ ማስቀመጥ ያስፈልጋል ። ይሄን አርገን ከጨረስን በሗል SCREEN SHOT ፣ SAVE ያረጋቹት ካለ ማስወገድ አለብን ።
[ TELEGRAM አካውንታችንን 🔐መጠበቅ ]
- 2 Step verification ማብራት
- የማታውቁት DEVICE 📲ቴሌግራም አካውንታቹን እየተጠቀመ ካለ CHECK ማረግ
- ማንኛውን ሊንክ በዘፈቀዳ አለመንካት ( QR ይጨምራል )
ይቀጥል ??

እንዴት መጠበቅ ይቻላል?

SETTING-> Device - የማናውቀው ስልክ,ላፕቶፕ,Site ካለ Terminate ማረግ
- ማንኛውን ሊንክ በዘፈቀዳ አለመንካት ( QR ይጨምራል )
ይቀጥል ??