Portal ላይ ያለውን JELLY JAM ጌም ብትጫወቱ አሪፍ Spark Point እንድትሰበስቡ ይረዳችኋል " ብትጫወቱት በጣም አሪፍ ነው በአሁኑ task መስራት እና ጌም መጫወት ነው ወሳኙ ነገር ስለዚህ በጣም ቀላል ነው 🙂
በተቻለ መጠን ሁሉንም Task ስሩ " ከ Twitter እና Discord አካውንታችሁ ጋር አገናኙት ምንም የሚከብድ ነገር የለውም ""
እኔ Game ላይ ያን ያህል አይደለሁም ግን ተጫውቼ 181ኛ ነኝ 😊 ከኔ የተሻላችሁ ደግሞ ትኖራላችው ስለዚህ በደንብ ተጫውታችሁ ደረጃ ለመያዝ ሞክሩ !! @Portal