ሙትአንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም በማዕከላዊ ጎንደር ምሥራቅ በለሳ ወረዳ ይገኛል።
በዚህ ታሪካዊ ገዳም ውስጥ የሚኖሩ መነኮሳት ትልቅ አደጋ ተጋርጦባቸዋል፡፡
አከባቢው በከፍተኛ ድርቅ ምክንያት ምንም ዓይነት አዝርእት አልበቀለበትም፣ ጭው ያለ ምድረ በዳ ሆናል።
በተጨማሪም መነኮሳቱ በተለያዩ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ችግሮች ተከበው ይገኛሉ።
የሚቀምሱት እህል ፣ የሚለብሱት ልብስ፣ ጋደም የሚሉበት ቦታም የላቸውም።
ውድ ኢትዮጵያዊያን ይህን እያየንና እየሰማን እኛ በተሸለሙ ቤቶቻችን ዝም ብለን ለመቀመጥ ጊዜው አይደለምና እነዚህን ገዳማውያ ልንጎበኛቸው አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል።
ድጋፍ ለማድረግ:-
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000 44 25 98 3 91
አቢሲኒያ ባንክ
14 10 29 4 44
ለተጨማሪ መረጃ:-
የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-09 18 07 79 57
ወይም 09 38 64 44 44 በመደወል ማነጋገር ይቻላል፡፡