ከረጅም ግዜ በኋላ ለመጀመርያ ግዜ የአንድ ወር የግራፊክ ዲዛይን ስልጠና ፕሮግራም መስጠት ጀምረናል! ኦሎምፒያ በሚገኘው አዲሱ ማዕከላችን በስራ ቀናት ሰኞ፣ እሮብ፣ አርብ ከ7፡30 እስከ 9፡30 እንዲሁም ቅዳሜ እና እሁድ ጠዋት ጠዋት ለምንሰጣቸው ፕሮግራሞች ለመመዝገብ 0984 78 60 60 ላይ በመደወል ቦታ ማስያዝ ይቻላል።
#helpgoodpeoplewin
#digitalskills #graphicdesign
follow us on all social media channels @wingobeze
www.gobeze.com
#helpgoodpeoplewin
#digitalskills #graphicdesign
follow us on all social media channels @wingobeze
www.gobeze.com