Grade 10 Final Section Placement.xlsx
Grade 11th Final_Sectin Allotment.xlsx
Grade 12 Finalized Section Placement.xlsx
ቀን፦ 23/1/2019 ዓ.ም
ማስታወቂያ ለሁሉም ተማሪዎች
አዲስ እየተገነባ የነበረው ዘመናዊ የመማሪያ ህንፃ ግንባታው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ መሆኑን በደስታ እየገለፅን። ከመጪው ሰኞ 25/1/2019 ዓ.ም ጀምሮ ሁሉም የመማር ማስተማር ተግባር በአዲሱ ህንፃ ውስጥ የሚከናወን ይሆናል።
በመሆኑም ተማሪዎች የተመደባችሁበትን አዲስ ሴክሽን እና የመማሪያ ክፍል ከዚህ ልጥፍ ጋር አብሮ ከተያያዘው የXL File በመመልከት፤ ከሰኞ 25/1/2019 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ በተመደባችሁበት የክፍል ሴክሽን (Section) በመገኘት የሚሰጠውን ትምህርት እንድትከታተሉ ስንል እናሳውቃለን።
መልካም የትምህርት ዘመን!
የ9ኛ ክፍል አዲስ ድልደላ ነገ የምናሳውቅ ይሆናል