የካ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ት/ጽ/ቤት B/k/M/ Eekkaatti Waajjira Barnootaa Aanaa 06🇪🇹


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ለትምህርት ጥራት በጋራ እንሰራለን!!!

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ማሳሰቢያ

ለመንግስት እና ለግል ቅድመ አንደኛ ት/ቤቶች በሙሉ

✅የኬጅ የቅድመ አንደኛ ተማሪዎች የእንግሊዘኛ የተማሪዎች መለማመጃና የመምህሩ መምሪያ የመጽሀፍ ትውውቅ በመጭው ቅዳሜ እና እሁድ (መስከረም 11 እና 12) ይካሄዳል

በመሆኑም

✅1ኛ .ኬጅ 1 የሚያስተምሩ ሁሉም መምህራን(በኬጅ 1 ሴክሽን ብዛት ልክ)

✅2ኛ. ኬጅ 2 እና 3  የሚያስተምር/የምታስተምር  የተመረጠ /ች አንድ እንግለዚኛ ማስተማር የሚችል/ችል  መምህር መርጣቹህ እንድትልኩልን::

✅ከ6 በላይ የኬጅ 2 እና 3 ሴክሽን ያላቹህ ት/ቤቶች 2 መምህር መላክ ትችላላቹህ::

መረጃውን ለወረዳ ስርአተ ት/ት በአስቸኳይ አድርሱልን!!

👉የስልጠና ቦታ ኮከበ ጽባህ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ነው!!


Forward from: Teshome Kondale


Forward from: FM 94.7 የትምህርት ሬዲዮ ጣቢያ
መደበኛ የትምህርት በሬዲዮ መርሀ ግብር የፊታችን ሰኞ መስከረም 13 ዓ.ም ይጀምራል ።


Forward from: Alemayehu Haile




Forward from: Muluneh Az


Forward from: Muluneh Az


Forward from: Banti
በኢትዮጵያ አንድነት ት/ቤት የ2017 ዓ.ም የትምህርት አጀማመር በዚህ መልኩ ተከናውኗል።


ሠላም
ሁሉም ትምህርት ቤቶች ነገ የትምህርት ማስጀመሪያ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ ፕሮግራም በመዘጋጀት ለተማሪዎች ደብተርና የትምህርት ቁሳቁስ በመስጠት የችቦ ቅብብሎሽ በማድረግ እንድታስ ጀምሩ ይሁን።
ማሳሰቢያ:- ሁሉም ፕሮግራም በሚዲያ እና ሶሻል ሚዲያ በማስደገፍ እያስተዋወቃችሁ እንድት ሰሩ ይሁን።










Forward from: Bezawit Getachew
ሰላም ሁላችም ሱፐርቫይዘሮችና ክላስተር አስተባባሪዎች እንደምን አመሻችሁ
1. ሰኞ የተማሪዎች አቀባበልና ውይይት በተዛጋጀው ቸክሊስት መሰረት በየክላስተሮች በአካል በመገኘት ስምሪት በመስጠት ክትትል በማድረግ መረጃዎችን ለቢሮ አስተባባሪ በወቅቱ እንዲላክ
2. የትምህርት አጀማመርን አስመልክቶ በዚህ በተላከው ቅጽ መሰረት ፈጣን መረጃው በክ/ ከተማ እና ክላስተር አስተባባሪዎች ለሁሉም ሱፐርቫይዘሮች እንዲደረስ ይሁን አመሰግናለሁ::
                                   ከሰላምታ ጋር ቤዛዊት (ለየካ ክ/ከተማ አስተባባሪ)








Forward from: Kotebe birhane hiywot cluster
ውድና የተከበራችሁ ር/መ/ራን የ2017 ዓ ም የተማሪዎች የምገባ ሜኑ ነው ስለዚህ በዚህ መሰረት ተግባራዊ እንዲሆን ክትትላችሁ ተጠናክሮ ይቀጥል።

18 last posts shown.