Worthy Homes


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sales


Your number 1 Property Advisor
📞 +251910484080
office : Bole Wellosefe HMM Tower 201
https://linktr.ee/worthyhomes

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sales
Statistics
Posts filter


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Luxury የሚለውን በሚገባ የሚገልፁ ባለ2 እና ባለ3 መኝታ አፓርትመንቶች በቦሌ ጃፓን
ሰፋ ያለ መረጃ ለማግኘት በ+251988889998 ይደውሉልን

#worthyhomes #livingaworthylife #realestate #luxuryhouse #luxuryapartments #addisababa #ethiopia #ethiopian_tik_tok




ከእኛ ከworthy Homes ጋር በመዲናችን አዲስ አበባ ውስጥ ደረጃውን የጠበቀ የህልምዎን ቤት ለማግኘት እጅጉን ቀላል ነው።

በሀገራችን ውስጥ ስመጥር እና ታማኝ ከሆኑ የሪልስቴት አልሚዎች ጋር በጋራ በመስራት እና ደንበኞቻችንን በማማከር ፤ ደንበኞቻችን የሚፈልጓቸውን ቅድመ ሁኔታዎች ያሟሉ መኖርያዎችን አቅርበን የቤት ባለቤት እንዲሆኑ እያደረግን እንገኛለን።

እርስዎም በመዲናችን አዲስአበባ ውስጥ ከሚገኙት ሳይቶቻችን መካከል በተለያየ የግንባታ ደረጃ ላይ የሚገኙ መኖርያ ቤቶችን መግዛት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ
1) የት አካባቢ መኖር ይፈልጋሉ?
2) በየትኛው የግንባታ ሂደት ላይ የሚገኝ ቤትን መግዛት ይፈልጋሉ?
3)በፕሮግረስ ላይ ያሉ ፣ 100% የተጠናቀቁ ወይንስ የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው ክፍያዎችን ይፈልጋሉ?
4)በጀትዎስ ምን ያክል ነው?
5) ምን አይነት ቤቶችን ወይንም የንግድ ስፍራዎችን ይፈልጋሉ?
ከእነዚህ መጠይቆች ተነስተን ልክ እንደ መርሀችን የሚገባዎትን ኑሮ እንዲኖሩ ለማድረግ እንተጋለን።
በ+251988889998 ይደውሉልን፤ መልካም ጊዜ


#ethiopian_tik_tok #Worthyhomes #ዎርዚሆምስ #realestate #LivingAWorthyLife


በአሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን- መልካም በአል

#ዎርዚሆምስ #worthyhomes #livingaworthylife #easter


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ
#livingaworthylife #worthyhomes #ethiopian_tik_tok #clienttestimonial




ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ስቅለቱ በሰላም አደረሳችሁ - ዎርዚ ሆምስ

#goodfriday #worthyhomes #livingaworthylife


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እንኳን አደረሳችሁ ፤ ለአጭር ጊዜ በሚቆየው ዲስካውንታችን ተጠቃሚ ለመሆን ደውሉልን።

#worthyhomes #livingaworthylife #realestate #apartment #shops #discounts




Today, we bid farewell to an incredible team member and leader — Amaeset.
As a Sales Supervisor at Worthy Homes, she led with excellence, grace, and unwavering dedication.
Now, she’s off to start a new journey, and while we’ll truly miss her, we couldn’t be more proud.
Congratulations, Amaeset — your next chapter is going to be just as amazing as you are!
Wishing you all the success ahead!



#worthyhomes
#LivingAWorthyLife #realestate #farewell


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ልክ እንደ መርሀችን የሚገባችሁን ኑሮ ለመስጠት እጅግ ቅንጡ ስፍራ ላይ ይህ ቀረሽ የማይባሉ ቤቶችን ይዘንላችሁ መተናል፤ ባሉን ውስን ቤቶች የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን ደውሉልን።

#addisababahomes #realestate #worthyhomes #livingaworthylife


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🏡 Discover Your Ideal Home at Summit 72 with Worthy Homes 🏡
Step into a life of comfort with our selection of semi-finished and fully finished properties in the sought-after Summit 72 neighborhood.

What We Offer:
🛏️ Bedrooms: 2 to 4-bedroom options
📏 Size: From 111 to 173 sq. meters
💰 Prices:

Semi-finished starting at 85,000 birr

Fully finished starting at 98,000 birr

Flexible Payment Plan:
Secure your home with just a 30% down payment — enjoy full price transparency while already living in your new space.

Ready to move in or want to learn more?
Call us today: +251 988 889998

#livingaworthylife #worthyhomes #realestate #apartmentliving #addisababahomes



13 last posts shown.