ማስታወቂያ
ዉድ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ስፖርት አፍቃሪ ተማሪዎች በሙሉ፦ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ፌስቲቫል ከ10 ዓመት በኃላ በድጋሚ በመጀመሩ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፤ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲን አስተማሪዎች እና ተማሪዎች ዘር በቀን 9/05/017 ዓ.ም ጨዋታ ስላለ ሁላቸውም ተማሪዎች ዘር 9:00 ወላይታ እስታዲየም እግር ኳስ ሜዳ እንድትገኙ እናሳስባለን።
ክብር እንግዳ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ማኔጀመንት, የተማሪዎች ዲን እና የተማሪዎች ህብረት ክብር እንግዳች ናቸው።