በዛሬዉ እለት የመላው የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲወች የስፖርት ፌስቲቫል በይፋ በማረና በደመቀ መልኩ ተጀምሯል በፌስቲቫሉም ላይ ተማሪወች ከስፖርታዊ ውድድሮች በዘለለ የተለያዩ አካባቢወችን በአል ቋንቋ እና ቱፊት ተምረው ይሄዳሉ ይህም የብሔር ብሔረሰቦችን አንድነት በማጠናከር የተሻለች ኢትዮጵያዊን ለማየት ያስችላል
በነገው አለትም ዋሊይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ከ መቀለ ዩኒቨርስቲ 4 ሰአት ላይ ይገናኛሉ
ለስፖርት ቡድናችን መልካም እድልን ተመኘን አሻም
በነገው አለትም ዋሊይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ከ መቀለ ዩኒቨርስቲ 4 ሰአት ላይ ይገናኛሉ
ለስፖርት ቡድናችን መልካም እድልን ተመኘን አሻም