የቀጠለ...
ሁሉም በራሱ አይን ያድማስ ጥግን ያየ መሬት ረግጦ የጨረሰ ተጫውቶ የጠገበ ይመስለዋል... ነውም አንበል (ምን ችግር)
ክፉ ቀን ክፉ የሚባልበት መስፈርት ምንድነው? 1 ክፉ መጥፎ ነበር መፈጠሩ ወይስ ብዙ ከባድ ነገር መደራረባቸው?... እናት የሞተበት ወይስ ውሻ የሞተበት ነው እውነተኛ ማጣት የሚቆርጠው?
እናቱ የሞተችበት ህፃንም ገበያ የሄደችበትም እኩል ሚያለቅሱ ባለመኖሯ ነው እንጂ ለናቱ ገበያ መሄድ ይሻላታል እኮ... አይደል? የቱ እንደሚሻላት በምን እናውቃለን?
በምሳሌ በስምምነት እውቀት እዚ ደርሰን የሷ ጠባሳ በስንት ግርፋት ደረሰ ሳይሆን ጠባሳ ጠባሳ ነው ይሆናል... አይደል? የሷን እያየሽ እኔም እንደዛው አለኝ... የሆነ ቦታ... ይሄንን የሚመስል ቁስል አለኝ እግሬ ላይ ፤ ህመምሽ ይገባኛል እንላለን