በስብሰን ብንቀርማ ግልግል... ደሞ አለልሽ እኮ ከሞት በኋላ ሂወት የሚባል ጣጣ ፣ ሳትፈልግ ትፈጠርና በግድ አኑሮህ አልሞትም ኡኡኡ እያልክ ይገድልህና ከዛ ደሞ እፎይ በምትልበት ጊዜ ወስዶ ሌላ ኑሮ ጀምር ይልሃል
(ፈጣሪ አለ ብንል)
የለ የለ በስብሶ መቅረት አለ ብትል አለመቅረትስ የሚባል ጥርጣሬ ይንጥሃል ፣ ለመጠርጠር አማኝ መስካሪ መሆን አይጠበቅብሽም እኮ... መፍራት ማሰብ በቂ ነው... በ ሁለት ሜትር ጉድጓድ ለሚያበቃ ሂወት ይሄ ሁላ ጭንቀት.... ምናልባት
የሆነ ያላየነው ነገር ይኖር ይሆናል ፤ ጥቂቶች ብቻ ናቸው የሰመረላቸው ግን ለጠመመብን ሰዎች የሆነ የረፍት ቀንና ይሰጠን የለ ( ያው ሁሉም ተጎዳሁ እንጂ ከኔ የባሰ አለ አይል) ያቺ ቀን ትሆናለች... life
ከዛ ሁሉ ገለባ ክምር አንድ የጤፍ ፍሬ... ፍሬው ተለቅም እንጀራ ሊሆን... ማን አሰባት?... ዱላው ጋብ ያለልን ሽራፊ ድቃቂ ቀናት ተደምረው ሆድ የሚሞላ እንጀራ ሊሰሩ ይሆናል... እኔ ምን አውቃለሁ
ተመለሰልሽ? ፨
🖋ውሃ
https://t.me/wuhachilema