X-Shop


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sales


ድርጅታችን የህትመት እና የማስታወቂያ ዕቃዎችን በቅናሽና በብዛት ያቀርባል:: ከነፃ ዴልቨሪ ጋር ::
ይደውሉልን
0902990000 - ቦሌ ሾውሩም
0978032252- ፒያሳ ሱቅ
0903212266- ሜክሲኮ ሱቅ
0955112233 - የሽያጭ ማእከላችን
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sales
Statistics
Posts filter


የጥያቄ እና መልስ ጊዜ

የዛሬ ጥያቄና መልሳችን የሚሆነው ምርጫ ነው😊

ከሚከተሉት ውስጥ አንደኛው የተለመደ የሰብሊሜሽን ኅትመት ውጤት አይደለም?
a) Mouse pads
b) Ceramic tiles
c) Vinyl banners
d) Aluminum water bottles

ትክክለኛውን መልስ ቀድመው ለመለሱ 2 የቻናላችን ተከታዮች የሞባይል ካርድ ስጦታ እንልክላቸዋለን።

መልካም ዕድል!😊

P.S No editing is  allowed!


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ክሪስታል ማህተም / Crystal Stamp


የተለያየ መጠን ያላቸው አራት ማእዘን እና ክብ ማህተሞች
HB 45፣ HB 42

ፈጣን ለሆኑ ትዕዛዞች የሚሆኑ በቀላሉ ሊታተምባቸው የሚችሉ


ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch(showroom)
0978032252-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ፕሎተር ማሽን / Plotter Machine

ለቲሸርት መስሪያ ለሲዘር ማቴሪይል ለስቲከር እንዲሁም ለፍሮስትድ ከት አውት አስተማማኝ ጥራት ያላቸው ፕሎተሮች

72 ሴሚ ስፋት

ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch(showroom)
0978032252-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


እንጨት ፍሬም / Wood Frame

የተለያዩ ፎቶዎችን፣ ዓርማዎችን ወይም ጽሑፎችን ማተም የሚቻልበት ሲሆን ለቤት ወይም ለቢሮ ማስዋቢያነት ተመራጭ የሆነ ውብ የእንጨት ፍሬም ነው።

ቁመት: 20cm፣ ጎን:25cm እና 13cm ፣ 18cm

ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch(showroom)
0978032252-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


ፎቶ ፍሬም/ MDF Frame

ለሰብሊሜሽን ፕሪንት የሚሆን
ኤምዲኤፍ ፎቶ ፍሬም
ቁመት:20cm ጎን:17cm


ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch(showroom)
0978032252-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


የድንጋይ ፍሬም / Slate Frame Semi Circle

ፎቶዎችን ወይም ጽሑፎችን በከፍተኛ ጥራት ማተም የሚቻልበት የድንጋይ ፍሬም ሲሆን ለወዳጅዎ በስጦታ መልክ መቅረብ የሚችል እና ለቢሮዎችና ለተለያዩ ክፍሎች ሁነኛ ድምቀት የሚሰጥ ተመራጭ ፍሬም ነው።

ለእርስዎ በግማሽ ክብ ቅርጽ ተዘጋጅቶ ቀርቦሎታል።

ለበለጠ መረጃ

0902990000-Bole Branch(showroom)
0978032252-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ ስለተሳተፋቹ እናመሰግናለን! 😊

የጥያቄያችን መልስ

2 ዓመት ነው።

የጥየቄና መልሱ አሸናፊዎች 🥳
1. @Biruk97
2. @Jesusmygifte

እንኳን ደስ አላችሁ 👏👏🥳


ቴርሙዝ ማግ / Termuz Mug

የድርጅት አርማ ወይም ፎቶዎች ማተም የሚቻልበት የአልሙኒዬም ኩባያ
መጠን: 500 ሚሊ ሊትር
የህትመት ቦታ: 180 ሚሜ 70 ወርድ

ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch(showroom)
0978032252-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


የጥያቄ እና መልስ ጊዜ

የሰብሊሜሽን ቀለም በአግባቡ ሲቀመጥ የመቆያ ጊዜው (shelf life) ምን ያክል ነው?

ትክክለኛውን መልስ ቀድመው ለመለሱ 2 የቻናላችን ተከታዮች የሞባይል ካርድ ስጦታ እንልክላቸዋለን።

መልካም ዕድል!😊

P.S No editing is  allowed!


ቦትል 500ML ኮላ/Bottle 500ML Cola

500ML የመያዝ አቅም ያለው በእጅ ወይም በቦርሳ ለመያዝ የሚመች ባለሁለት ግድግዳ የሆነና ጥራት ላላቸው የህትመት ስራዎች ተመራጭ ቦትል ነው

ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch(showroom)
0978032252-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


የድንጋይ ፍሬም / Slate Frame Rectangle

ፎቶዎችን ወይም ጽሑፎችን በከፍተኛ ጥራት ማተም የሚቻልበት የድንጋይ ፍሬም ሲሆን ለወዳጅዎ በስጦታ መልክ መቅረብ የሚችል እና ለቢሮዎችና ለተለያዩ ክፍሎች ሁነኛ ድምቀት የሚሰጥ ተመራጭ ፍሬም ነው።

ለእርስዎ በሬክታንግል ቅርጽ ተዘጋጅቶ ቀርቦሎታል።

ለበለጠ መረጃ

0902990000-Bole Branch(showroom)
0978032252-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


እንጨት ፍሬም / Wood Frame

የተለያዩ ፎቶዎችን፣ ዓርማዎችን ወይም ጽሑፎችን ማተም የሚቻልበት ሲሆን ለቤት ወይም ለቢሮ ማስዋቢያነት ተመራጭ የሆነ ውብ የእንጨት ፍሬም ነው።

ቁመት: 20cm፣ ጎን:25cm እና 13cm ፣ 18cm

ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch(showroom)
0978032252-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ሰላም የ X-Shop ቤተሰቦች በዓል እና እረፍት እንዴት ነበር? መልካም እንደነበር ተስፋ እናደርጋለን😊 ዛሬ ልናስተዋውቃችሁ የወደድነው የትራስ ጨርቅን / Pillow Cover ነው።

ይህ የትራስ ጨርቅ የተለያዩ ፎቶዎችን አትመን ሰርፕራይዝ የምናደርግበት ማጂክ የስጦታ ዕቃ ሲሆን የአተምነውን ፎቶ መደበቅ በመቻሉ ማጂክ አስብሎታል።

እናንተም እንድትሞክሩት ጋበዝናችሁ🤗

ለበለጠ መረጃ

0902990000-Bole Branch(showroom)
0978032252-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በአል

The X❤️SHOP FAMILY


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በአሉን ምክንያት በማድረግ ዛሬና ነገ ሁሉም ሱቆቻችን ዝግ መሆናቸውን እናሳውቃለን::

መልካም በአል


የድንጋይ ፍሬም / Slate Frame Semi Circle

ፎቶዎችን ወይም ጽሑፎችን በከፍተኛ ጥራት ማተም የሚቻልበት የድንጋይ ፍሬም ሲሆን ለወዳጅዎ በስጦታ መልክ መቅረብ የሚችል እና ለቢሮዎችና ለተለያዩ ክፍሎች ሁነኛ ድምቀት የሚሰጥ ተመራጭ ፍሬም ነው።

ለእርስዎ በግማሽ ክብ ቅርጽ ተዘጋጅቶ ቀርቦሎታል።

ለበለጠ መረጃ

0902990000-Bole Branch(showroom)
0978032252-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


ውድ ቤተሰቦቻችን በሙሉ! እንኳን ለዓለም አቀፍ የላባደሮች ቀን አደረሳችሁ🎉 መልካም የዕረፍት እና የመዝናኛ ቀን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

Happy Labour Day!

ድርጅታችን የሰራተኛን ቀን በስራ ስለምናከብር ሁሉም ሱቆቻችን ዛሬ ክፍት መሆናቸውን እናሳውቃለን::


እንጨት ፍሬም / Wood Frame

የተለያዩ ፎቶዎችን፣ ዓርማዎችን ወይም ጽሑፎችን ማተም የሚቻልበት ሲሆን ለቤት ወይም ለቢሮ ማስዋቢያነት ተመራጭ የሆነ ውብ የእንጨት ፍሬም ነው።

ቁመት: 20cm፣ ጎን:25cm እና 13cm ፣ 18cm

ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch(showroom)
0978032252-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


የድንጋይ ፍሬም / Slate Frame Rectangle

ፎቶዎችን ወይም ጽሑፎችን በከፍተኛ ጥራት ማተም የሚቻልበት የድንጋይ ፍሬም ሲሆን ለወዳጅዎ በስጦታ መልክ መቅረብ የሚችል እና ለቢሮዎችና ለተለያዩ ክፍሎች ሁነኛ ድምቀት የሚሰጥ ተመራጭ ፍሬም ነው።

ለእርስዎ በሬክታንግል ቅርጽ ተዘጋጅቶ ቀርቦሎታል።

ለበለጠ መረጃ

0902990000-Bole Branch(showroom)
0978032252-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ ስለተሳተፋቹ እናመሰግናለን! 😊

የጥያቄያችን መልስ

መ) Sublimation ink

የጥየቄና መልሱ አሸናፊዎች 🥳
1. @HmichaelAbate
2. @maayabe

እንኳን ደስ አላችሁ 👏👏🥳

20 last posts shown.