ሁለተኛው መረጃ ሚሆነው ስለ ምርቃት ወይንም prom ይሆናል ሊደረግ የነበረው ክረምቱ ሳያልፍ ነበር ነገር ግን ለኮምፒውተር ክፍያ የጠየቅንበት ነበር ስለዚህም አሁን በ 2017 ጥቅምት 10 ላይ ልናከብር ወስነናል ቦታውም የሚሆነው በ sky light ሲሆን የመግቢያ ዋጋውም 4000 ብር ይሆናል አንዳንድ መረጃዎችን ምንለቅ ይሆናል ስለዚህም ይከታተሉ ::
መልካም ቀን::
መልካም ቀን::