💚 አትበለኝ ተወው💚
በገሀዱ አለም ብቻዬን እየኖሩሁ
እውነት በማውራቴ በሰው ከተጠላሁ
ሁሉንም እርቄ በብቸኛ ኑሮ
ኖርኩኝ እስካሁን ላይገኝ ማሰሮ
ለኔ ምትሆን አጣሁ የልቤ ወይዘሮ
እነማ ወዳጄ 😯😯
እኔም ለሷ ሁኘ እውነቱን ደብቄ
በውሸት የሞላ ሰንቄንም ሰንቄ
ልኑር ተደብቄ 💚
በትራሱ ጠረን በሽቶው መአዛ
እሷም ለኔ ትሁን እኔም እሷን ልግዛ
ባትሆን ካጠገቤ ባትመጣ በአካል
ያለፈውን ታሪክ ወደ ፊት በመሳል
ልኑር ሳንሰላስል
ልኑር በዝምታ
እሷው ናት የልቤ ትርታ
አትበለኝ ተወኝ ትራሱን አትሰብ
ለተጎዳው ልቤ አትሁነኝ ሰበብ...
@lib_mit
@robina2721
በገሀዱ አለም ብቻዬን እየኖሩሁ
እውነት በማውራቴ በሰው ከተጠላሁ
ሁሉንም እርቄ በብቸኛ ኑሮ
ኖርኩኝ እስካሁን ላይገኝ ማሰሮ
ለኔ ምትሆን አጣሁ የልቤ ወይዘሮ
እነማ ወዳጄ 😯😯
እኔም ለሷ ሁኘ እውነቱን ደብቄ
በውሸት የሞላ ሰንቄንም ሰንቄ
ልኑር ተደብቄ 💚
በትራሱ ጠረን በሽቶው መአዛ
እሷም ለኔ ትሁን እኔም እሷን ልግዛ
ባትሆን ካጠገቤ ባትመጣ በአካል
ያለፈውን ታሪክ ወደ ፊት በመሳል
ልኑር ሳንሰላስል
ልኑር በዝምታ
እሷው ናት የልቤ ትርታ
አትበለኝ ተወኝ ትራሱን አትሰብ
ለተጎዳው ልቤ አትሁነኝ ሰበብ...
@lib_mit
@robina2721