የለኝም የምመካበት፤
ልቤን የማስጠጋበት፤
የውስጤን አንተ ታውቃለህ፤
ልቤን ትደግፋለህ፤
የለኝም የምጽናናበት፤
ልቤን የምጥልበት፤
የውስጤን አንተ ታያለህ፤
ልቤን ትደግፋለህ።
አልተረሳሁም - ሃና ተክሌ
▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
ልቤን የማስጠጋበት፤
የውስጤን አንተ ታውቃለህ፤
ልቤን ትደግፋለህ፤
የለኝም የምጽናናበት፤
ልቤን የምጥልበት፤
የውስጤን አንተ ታያለህ፤
ልቤን ትደግፋለህ።
አልተረሳሁም - ሃና ተክሌ
▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta