ሚዛኑ ተዛብቷል ብዬ ላልኩት ጉዳይ፤
አንተም ቸል ያልከኝ መስሎኝ የማልታይ፤
ማጉረምረም ልጀምር ለምንን ላበዛ፤
ላትጽናና ነፍሴ ለሊቱን፤
በሙሉ እጆቼን ሳነሳ፤
ላፍታ አንተን አሰብኩ፤
ልቤን ደስደስ አለው፤
ለቃልህ እንዲተጉ፤
አይኖቼን ያዝካቸው፤
ለሊት ነው ግን፤
ከልቤ ጋራ ተጨዋወትኩኝ፤
ነፍሴን በቃልህ አነቃቅተሃት፤
ቆምኩኝ በረታሁኝ።
የሚምር ቃል - አስቴር አበበ
▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
አንተም ቸል ያልከኝ መስሎኝ የማልታይ፤
ማጉረምረም ልጀምር ለምንን ላበዛ፤
ላትጽናና ነፍሴ ለሊቱን፤
በሙሉ እጆቼን ሳነሳ፤
ላፍታ አንተን አሰብኩ፤
ልቤን ደስደስ አለው፤
ለቃልህ እንዲተጉ፤
አይኖቼን ያዝካቸው፤
ለሊት ነው ግን፤
ከልቤ ጋራ ተጨዋወትኩኝ፤
ነፍሴን በቃልህ አነቃቅተሃት፤
ቆምኩኝ በረታሁኝ።
የሚምር ቃል - አስቴር አበበ
▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta