አንድ ቀን ደበረኝና ለምን ሜዳ አልቀይርም አልኩኝ🤔
ቴሌግራም አንደኛ ምርጫዬ ነው ያራዳ ልጆች መገኛም ጭምር ነው።ከቴሌግራም ወደ imo ጎራ አልኩኝ እና ምን ተፈጠረ መሰላቹ🤔
imo ግሩፕ ላይ ነው አንዱ ልጅ እዲህ አለ
👨ፍቅር እዲዘኝ እፈልጋለሁ ግን ላገኘው አልቻልኩምና አፋልጉኝ
👸ፍቅርን ፈልገህ አታገኘውም ሲበዛ ፈጣን እሯጭ ነው ግን አትዘን ፍቅር በራሱ ግዜ ደግሞ ሲፈልግ መጥቶ ይይዝሀል እሩጠህም አታመልጠው🫡
እቺ ልጅ እደቀልድ አድርጋ የመለሰቺው መልስ የእውነት ልክም ነበር ልክ ፍቅር ስለፈለግነው አይዘንም ሲፈልግ ግን አናመልጠውም✔️