የህይወት እይታ▮በሠሎሞን ደጉ(ሳባ)▮


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


የህይወት እይታ
ህይወት እዉነታ አላት ያንን እዉነታ ደሞ በደንብ ማወቅ አለብን የተለያዩ ታሪኮችን በማጣቀስ የህይወትን ጥሩም መጥፍም እይታ እናያለን
Left ከማለትዎ በፊት @yehewoteyeta_Bot ላይ አስተያየት ፃፍልኝ

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: የህይወት እይታ▮በሠሎሞን ደጉ(ሳባ)▮
ሠሎሞን ደጉ(ሳባ)
አላምንም


Forward from: የህይወት እይታ▮በሠሎሞን ደጉ(ሳባ)▮
ሠሎሞን ደጉ(ሳባ)
እግረኛ🚶‍♂




ለኔ ያለውን እንጀራ ቢሸጥም በእንግድነት ሄጄ እበላዋለው😜🤣😄


"ቶማስ ኤዲሰንም ኣምፖልን በመፍጠሩ ተፀፀተ"


ክርስቶስን ከመስቀል እንዳይወርድ ያደረገው በእጁ ላይ የነበረው ሚስማር ሳይሆን በልቡ ላይ የነበረው ፍቅር ነው።

#መልካም_ምሽት 😘😘


#ሐይማኖት_ግርማ:- ለሱ ስል ከሸንኮር ጀጎል ድረስ በእግሬ...
#ህዝቤ፡ OMG! She love him so much!
#እውነታው ከሸንኮር ⇢ ጀጎል ድረስ 10 ደቂቃም አይፈጅ በእግር


የተሻለ ቲ-ሸርት ያሳተመውን ሳይሆን የተሻለ የፖሊሲ አማራጭ ያቀረበውን ፓርቲ ይምረጡ።


ኢኮኖሚያችንን እንደ ክፋታችን ያሳድግልን 🙏


Nike ነው ብዬ የገዛሁት ጫማ እቤት ገብቼ ሳየው Like ነው የሚለው... ፈጣሪ ሆይ ምንድን ነው እየሆነ ያለው

#እስኪ_አንዴ_ለላይኩ👍 አርጉ


ባዶ መሬት እንዳየ ካድሬ አንቺን ሳይ ነብሴ ሀሴት ታደርጋለች😘


#አሜሪካኖች የታመመ ሰው ሲጠይቁ፦ Get Well Soon
#ብሪቲሾች የታመመ ሰው ሲጠይቁ፦ Speed recovery
#ሀበሾች የታመመ ሰው ሲጠይቁ፦ አሄሄሄ ይሄ በሽታ እኮ ነው አቶ ማንደፍሮን የገደለው😏😔


አንድ አንድ ሰው ሊያጎርስህ እጁን ዘርግቶ አፍህን ከሳተ ይቅርታ ሁላ አይልህም ኮስተር ብሎ...

"እንጀራው አይን የለውም እንዴ" ነው የሚለው😂


በለሊት እንደምን አደርሽ ኢትዮጵያ💚💛❤️ ብዬ ስፖስት አንዱ...

'በዚ ለሊት ቀስቅሰህ በጅብ እንዳታስበላት' አላለም


🐶ውሻ መሆን ግን ፀዴ ነገር ነው! ሰው ምን ይለኛል የለ፣ እትዬ አስካሉ ለእናቴ ይናገሩና ያስቆጡኛል የለ፣ ከቤት እባረራለሁ የለ፣ ድንገት አባት ታረገኝ ይሆን ብሎ መጨነቅ የለ፣ ብቻ ውሻ መሆን ጥሩ ነው...

#አንዱ_ነው_እንዲህ_ያለኝ.. አቦ የምኞትህን ይስጥህ ብዬ ልበለው እንዴ🤔🤔


ቆይ ጥብስ ከመች ጀምሮ ነው 6 ፍሬ የሆነው 8 ፍሬ አልነበር እንዴ...

ደሞ አስተናጋጇ #ጃንቦ🍺 ስላት #ዳቦ🍞 ይዛ መጣች ሳልፈልግ ጥብስ በዳቦ እየበላሁ ነው ይሄን Post ያደረኩት😏


በfacebook #ጀርመን_ነው_የምኖረው ያለኝን ልጅ ሸማቾች ተሰልፎ አየሁት...

አቦ I love You ስትላት "Thank You" የምትል ገንፎ ለመስራት ቲማቲም🍅 እና ሽንኩርት የምታዘጋጅ በቁሟ የምታንኮራፋ ስትተኛ የምትራገጥ ሚስት ይስጥህ😜😂


👍like and share


​🌹🌹ህመም ያዘለ ፍቅር🌹🌹


ክፍል 24


...እህቷ ላይ ዛተች

ፍፁም ቤዛዊት አድራ ልታስታምመዉ ፍቃደኛ ሆና አልሄድም
ከአንተ ጋር አድራለሁ ብላ እህቷን ስታስቸግራት
የእሷንም ሁኔታ ስለሚረዳት ደህና እንደሆነ እና ምን
የሚያስፈልገዉ ነገር እንደሌለ ነግሯት
ከእህቷ ጋር ወደ ቤቷ ሄዳ እንድታፍ አደረገ።

ቤዛዊት እና ታላቅ እህቷ ወደ ቤት ለመሄድ ከሆስፒታሉ ወጥተዉ
ታክሲ እየጠበቁ ቤዛዊት እህቷን በግልምጫ እያየቻት

"ፍፁምን እያየሽ ለምንድን ነዉ የሳቅሽዉ
ፍፁም ማለት የኔ ብቻ ነዉ አታዉቂም?"
ቆጣ ብላ ጠየቀቻት
"ቤዚ ደሞ መቀናቱ ነዉ ..."
ለፍፁም ምንም አይነት ስሜት የሌላት እህቷ ፈገግ እያለች
እየመለሰችላት ታክሲ ዉስጥ ገብተዉ ጎን ለጎን ተቀመጡ

"ሁለተኛ ከእሱ ጋር እንዳላይሽ"

ምን ሆና ነዉ እያለች ታላቅ እህቷ ቤዛዊትን ሰረቅ አርጋ አየቻት
አይኖ ድፍርስ ብሏል በአጠቃላይ በፊት የምታዉቃት ታናሿ
የደስደስ ያላት ሁሌ ፈገግታ ከፊቷ የማይጠፋዉ እህቷ
ስላልመሰለቻት እና የጠፋች ሰሞን ጥሩ ሁኔታ ላታሳልፍ
ስለምትችል ነዉ የምትነጫነጭብኝ ብላ ለይምሰል

"እሺ"
የሚል መልስ መለሰችላት።

ቤታቸዉ ሲደርሱ ሳሎን ዉስጥ አባት እና እናታቸዉ
ከእንግዳ ጋር ተቀምጠዉ ደረሱ
እህቷ ፈጠን ፈጠን እያለች ተራምዳ እንግዳዉን ሰዉዬ ደመቅ ያለ
ሰላምታ ሰጥታዉ አጠገቡ ተቀመጠች
ቤዛዊት ወደ መኝታ ክፍሏ ለመሄድ ስትሞክር
አባቷ አብራቸዉ እንድትቀመጥ አዘዟት።

እንግዳዉን አይን አይኑን እያየች ተቀመጠች
አሁን ደሞ ምን ሊሉኝ ነዉ በሚል ስሜት ተዉጣ
"ተዋወቂዉ"
አሏት አባቷ ልጃቸዉ ቤዛዊት እያዩ ፈገግታ ፊታቸዉ ላይ ጨምረዉ
በተቀመጠችበት ትንሽ ተንጠራርታ እጇን ዘረጋች
"ቤዛዊት.."
"ዶክተር መለሰ"
ቤዛዊት ያምሻል ያምሻል ሁሌ ስለሚሏት እስዋ ግን የዉሸት
የሚሏት ስለሚመስላት በዶክተር ስም ሊያስጨንቁኝ ነዉ በሚል
አባቷ እና እናቷ ላይ ለመጮህ አፏን ስታሞጠሙጥ
ዶክተር መለሰ ኮስተር ብሎ
"የእህትሽ የወደፊት ባል ነኝ"
የሚል ቃል ጨመረበት
ልትሳደብ የነበረዉን እረስታዉ
"መች ልትጋቡ ነዉ"
ደስ እያላት አንዴ እህቷን አንዴ ዶክተሩን እያየች
"ቀን አልቆረጥንም ሙያዋ ጥሩ ነዉ ፀባይዋ ስላስቸገረኝ
ለቤተሰቦቿ ቅሬታ ላቀርብ ነዉ ዛሬም የመጣሁት"
ያዘነ መስሎ የቤዛዊትን የፊት እንቅስቃሴ እያጠና
"ፀባይዋ እማ ቆንጆ ነዉ ልክ እንደ እኔ"
ብላ ስትስቅ
ሁሉም ተከትለዋት ሳቁ

እህቷ ፍፁም እና ቤዛዊት እንዲያወሩ ሆስፒታል ዉስጥ ጥላቸዉ
ወጣ ስትል ስለ ቤዛዊት አዲስ ዶክተር መረጃ አባቷ በስልክ
ነግረዋታል ቤዛዊትን የሚቀርባት እንደ ሀኪም ሳይሆን እንደ አንቺ
የፍቅር ጉዋደኛ ነዉ ብለዉ ነግረዋት ነበር።

ዶክተር መለሰ ከነ ቤዛዊት ቤት ከመዉጣቱ በፊት ቤዛዊትን
ለብቻዋ አጊንቷት

"የሁለታችን ሚስጥር አርገሽ ያዢዉ
ስለ እህትሽ አንዳንድ መጥፎ በሀሪያት እነግርሻለሁ አንቺም
በሀሪዋ እንዲስተካከል ትረጂኛለሽ
ቃል ግቢልኝ"
"እሺ"
እያለች የዘረጋዉን እጅ ለመሀላ መትታዉ ወደ ክፍሏ ለመተኛት
ገባች።

ፍፁም የነጋ ሳይመስለዉ ሰዓቱ መንጎዱ የገባዉ ከእንቅልፉ
ሳይነቃ ምሳ ሰአት መድረሱን ሲመለከት ነዉ
አልጋ እና እንቅልፍ ላይ አብዛኛዉ ሰአት እንደሚያልፍም ዛሬ
ተገለጠለት በህልሙ የሚያስፈራ ነገር ቢያይም ከነቃ በኋላ
ለማስታወስ ሲሞክር ስለጠፋበት በመኪና መገጨት የመርሳት
ችግር ያመጣል እንዴ?

እራሱን ጠየቀ ለመርሳት እና ላለመርሳቱ ማረጋገጫ ሲፈልግ
ቤዛዊት ቦርሳዋን በጀርባዋ አዝላ ፀጉሯ ትከሻዋ ላይ ተነጥፎ
የማያባራ ሳቅ እየሳቀች ፊት ለፊቱ ቆማ በቀኝ አይኗ ስትጠቀሰዉ
አሰበ ጤነኛ መሆኑን ስላረጋገጠ ደስ አለዉ ጭንቅላቱ
እንዳልተጎዳ እያሰበ በዛዉ ፊቱ አካባቢ ያሉትን ቁስሎች ዳበሳቸዉ
ህመም አይሰማዉም ደርቀዉለታልም ዛሬን ቀን ከህመም ስሜት
የነፃ እንደሚሆንለት ተስፋ እያረገ ቤዛዊት እየሳቀች መጥታ
ጉንጩን ልትስመዉ ስትሞክር ተጋጩ

"ቀስ ከመኪና ስተርፍ በቴስታ ልትገይኝ ነዉ"
አላመመዉም ለመቀለድ አሰቦ ነዉ
"ዉይ ይቅርታ አላየሀኝም ስመጣ እንዴ?"
በራሱ ሀሳብ ዉስጥ ሆኖ ልብ አላላትም ነበር።

"እራሴ ሰርቼ ያመጣሁልህ ምግብ"
ልታጎርሰዉ መጠቅለል ጀመረች
ዛሬ ጤነኝነት እየተሰማዉ ስለሆነ ሲዘጋዉ የነበረዉ የምግብ
ስሜቱ ዛሬ ተከፍቷል የመጀመርያ ጉርሻዋን ጎረሰ
"ምግቡ በጣም ይጣፍጣል ጉርሻዋ ግን በጣም አነሰች"
ምላሱ ላይ ቁጭ ያረገችዉን እየዋጠ
"እንደዉም እራስክ ጉረስ"ስትለዉ እየሳቀ በእሷ እጅ መጉረሱን
ቀጠለ።
በመሀል የቤዛዊት ስልክ ጠራ
"ቤዛዊት?"
"ነኝ"
አንገቷንም እየነቀነቀች
"ዶክተር መለሰ ነኝ ዛሬ ላግኝሽ?"
እሺ ልበለዉ እንቢ በሚለዉ ሀሳብ አንገራግራ ከፍፁም ጋር አብሮ
ለመዋል

"ዛሬ አይመቸኝም ሌላ ግዜ"ብላዉ ስልኩ ተዘጋ።

ከፍፁም ጋር መቼ ከሆስፒታል እንደሚወጣ ስለ ወደፊት እቅዳቸዉ
እየተመካከሩ ከፊት ለፊታቸዉ ከሚታከመዉ ታማሚ ፊት ለፊት ዶክተር መለሰ ነጭ ገዋን አርጎ ስላየችዉ ደንግጣ እንዳያያት
ፊቷን ተሸፋፈነች ዶከተሩም አይቷት እንዳላየ ወጣ።



ይቀጥላል



🌹❣🌹❣🌹❣🌹
❥❥________⚘_______❥❥


እንዲቀጥል like and share

20 last posts shown.

215

subscribers
Channel statistics