ዛሬ ምሽት ከ1:00 እስከ ምሽት 2:00 በብስራት ራዲዮ 101.1 ላይ በ"ጆሊ ቡና" የመዝናኛ ፕሮግራም እንግዳ ሆኜ ተጋብዣለሁ። ላይቭ ጨዋታዎችን እንጫወታለን።…… ለ5 አድማጮች ጠበኛ እውነቶች መፅሃፉን እንሸልማለን።
ከወደዳችሁኝ ተከታተሉኝ። ካልወደዳችሁኝም ግድ የለም ብቻ ተከታተሉኝማ 😜😜
ከወደዳችሁኝ ተከታተሉኝ። ካልወደዳችሁኝም ግድ የለም ብቻ ተከታተሉኝማ 😜😜