እኔ የምላችሁ?? .... ኮምፒውተሬ ጋርኮ ተፋጠን ብዙ ቆየን....
የመኖር አካፋይ የመሞት ሲሶ መንገድ መሃል ..... የመጨረሻ ክፍል ....
ከአንድ አንቀፅ በላይ ንቅንቅ የለም!!
እየተያየን ነው!!! ..... ምንም ዛሬ የመፃፍ ሙድ የለኝም!!! ሳስበው ለምንድነው የማልነግራችሁ እና ሙዱም ቃላቱም ፍስስስ ሲሉ የማልፅፈው??? አንድ ክፍል አይደል የሚቀረን??
ያውም የመጨረሻ ክፍል ለመጨረስ ያህል ብዬ አልፃፍ!! ... !!!
ዛሬን እንዝለል ግድ የላችሁም!!! ... ❤️❤️❤️❤️