TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
#ቁርጥራጭ ሀሳቦች በየቲ

3 Sep 2020, 23:40

Open in Telegram Share Report

Forward from: ነገረ መፃህፍት 📚📖📚
👂👂👂👂👂👂
ባል የሚስቱን ጆሮ ጤንነት መጠራጠር ጀምሯል።
ሲያናግራት አትመልስም ግራ ገባው።ቢጨንቀው የቅርብ ወዳጁ የሆነ አንድ ሀኪም ጋር ሄዶ"ባክህ የሚስቴ ጆሮዋ ጤና አይመስለኝም ።
የማናግራትን ሁሉ አዳምጣ አትመልስልኝም ። እርግጠኛ ሳልሆን ደግሞ ወደ ህክምና ይዣት ልመጣ አልሻም ምን ባደርግ ይሻላል? "ሲል ይጠይቃል ።

"ምን ችግር አለው ማታ ቤት ስትገባ 10 ሜትር ያክል ራቅ ብለህ ጥያቄ ጠይቃት፤ካልመለሰች 2 ሜትር ያክል ጠጋ ብለህ ከ8 ሜትር ጠይቃት ፤እሱንም ካልመለሰች ከ6 ሜትር ፤ከዛም ካልሆነ ከ4.. እያልክ አናግረኻት የህመሟን መጠን፤ የመስማት ችሎታዋ ከምን እንደደረሰ ለይተህ ስታበቃ እርግጠኛ ሰትሆን በግልጽ ነግረሃት ወደ ህክምና ይዘሃት ና"

ማታ ወደ ቤት ሲገባ የ10 ሜትር ክፍተት ለመጠበቅ ሌላ ክፍል ሄዶ

😁"ውዴ እራት ምንድነው?
😳" ጭጭ!!

😁ከ8 ሜትር "እማ እራታችን ምን ይሆን? "
😳መልስ የለም!

😁ከ6 ሜትር "እረ እናት እራት..."
😳ፅጥ!

እያለ እያለ እየቀረበ መጥቶ ጆሮ ግንዷ ስር ሲደርስ

😁"ለእራት ምን እያበሰልሽ እንደሆነ አምስት ግዜ ጠየኩሽ እኮ "

👏" እህ እኔም አምስት ግዜ ጎመን ብዬ መለስኩልህ እኮ!"

✔️#ወደ #ሰው #ከመጠቆምህ #በፊት #የችግሩ #መንስኤ #እኔም #ልሆን #እችላለሁ #ብለህ #መርምር #

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያገሩት
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/seido27hurelhub

350 0 0
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Blog Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot