"ወጣትነት በ ኢስላም"


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified



Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


በሩሲያው ፕሬዝዳንት (በቭላድሚር ፑቲን ) ቢሮ ውስጥ የተከበረው ቅዱስ ቁርዓን #የአላህ_ቃል_ቁርአን_በክብር_ተቀምጦ ማየት ደስ ያሰኛል ♥
በተለይ በዚህ ዘመን ቅዱስ ቁርአን ሲያዩ ጂን የለከፉቸው ይመስል
#የሚለፈልፉ_መንግስታት_ሆኑ_ተከታዮቻቸው በበዙበት ጊዜ በሁሉም ነገር ቻይ የሆነው ጌታችን አላህ አዘወጀል ሂዳያውን ይወፍቀው ♥ ኢንሻ አላህ ♥
ፑቲን በቤተመንግስቱ ውስጥ ቅዱስ ቁርዓንን ጨምሮ የተለያዩ ኢስላማዊ መጻህፍቶችን እንደሚያነብ ፖክነር 24 አስታውቋል። t.me/youthmission
The holy #Quran on the table of Russian President #Vladimir_Putin's table 💕
May Allah Grant him guidance ❤


☪ ɪsʟᴀᴍɪᴄ - የእስላማዊ ቻናሎች ™
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
http://t.me/youthmission
☪saudi ch for Q ➝12150 H 27500
☪Huda➝12188 H 27500
☪Africa Tv1➝12604 V 27500
☪Zawya Tv➝11595 V 27500
☪Qur'an tv ➝11179 H 27500
☪minber tv ➝ 12521 V 27500
Nuuralhudaa➝11392 V 27500
☪Nesiha tv➝11555 V 27500
☪Hamiltan➝11559V 27500
☪As-Sunah➝12521 V 27500
☪Harima Tv➝11555 V 27500
☪BST ➝11555 V 27500

http://t.me/youthmission http://t.me/youthmission


በ ስምንት(8) ዐይነት ሁኔታዎች መላዒካዎች ዱዐ ያደርጉልሀል‼️
http://t.me/youthmission

‏1⃣ " عند وقوفك في الصف الأول في الصلاة"
/በሰላት ሰዐት በመጀመርያው ሰፍ(መስመር) ላይ ስትሰግድ/

في سنن ابن ماجة من حديث البراء، وحديث عبد الرحمن بن عوف: ((إن الله وملائكته يصلون على الصف الأول)) صححه الالباني

‏2⃣ " عند جلوسك في المسجد تنتظر الصلاة وعند الأنتهاء من الصلاة"
/መስጅድ ውስጥ በጀመዐ ሰግደክ ቀጣዩን ሰላት እስኪደረርስ ስትጠባበቅ/

في صحيح مسلم عن أبي هريرة قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((إن الملائكة تصلي على أحدكم ما دام في مجلسه، تقول: اللهمّ اغفر له، اللهم ارحمه. ما لم يحدث))

‏3⃣ " عند عيادة مريض "
/የታመመ የሆነ ሰው ስትጠይቅ/

روى أبو داود عن علي بن أبي طالب رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: ((ما من رجل يعود مريضاً ممسياً، إلا خرج معه سبعون ألف ملك يستغفرون له حتى يصبح، وكان له خريف في الجنّة، ومن أتاه مصبحاً خرج معه سبعون ألف ملك، يستغفرون له حتى يمسي، وكان له خريف في الجنة)) صححه الالباني موقوفا

‏4⃣ " عند زيارة أخ لك في الله "
/ወንድምክ ለአላህ ብለክ ስትጠይቅ/

أخرج مسلم عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " أَنَّ رَجُلًا زَارَ أَخًا لَهُ فِي قَرْيَةٍ أُخْرَى، فَأَرْصَدَ اللَّهُ لَهُ عَلَى مَدْرَجَتِهِ مَلَكًا، فَلَمَّا أَتَى عَلَيْهِ قَالَ : أَيْنَ تُرِيدُ ؟ قَالَ : أُرِيدُ أَخًا لِي فِي هَذِهِ الْقَرْيَةِ. قَالَ : هَلْ لَكَ عَلَيْهِ مِنْ نِعْمَةٍ تَرُبُّهَا ؟ قَالَ : لَا، غَيْرَ أَنِّي أَحْبَبْتُهُ فِي اللَّهِ عَزَّ وَجَلَّ. قَالَ : فَإِنِّي رَسُولُ اللَّهِ إِلَيْكَ بِأَنَّ اللَّهَ قَدْ أَحَبَّكَ كَمَا أَحْبَبْتَهُ فِيهِ ".

‏5⃣ " عند الدعاء لأخيك بظهر الغيب "
/ሩቅ ላለ ወንድምክ ዱዐ ስታደርግ/

ففي صحيح مسلم وسنن ابن ماجة عن أبي الدرداء عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: ((دعوة المرء المسلم لأخيه بظهر الغيب مستجابة، عند رأسه ملك، كلما دعا له بخير قال الملك الموكل به: آمين، ولك بمثل))

‏6⃣ " عند تعليم الناس الخير "
/ ለሰው ልጆች መልካምን(እስልምናን) ስታስተምር/

روى الترمذي في سننه عن أبي أمامة أن الرسول صلى الله عليه وسلم قال: ((إن الله وملائكته وأهل, السموات والأرض حتى النملة في جحرها، وحتى الحوت، ليصلون على معلم الناس الخير)) صححه الألباني

‏7⃣ " عند نومك على طهارة "
/በውዱዕ ላይ ሆነክ ከተኛክ/

، روى الإمام ابن حبان وغيره مرفوعا: (من بات طاهرًا، بات في شعاره ملك، فلا يستيقظ إلا قال الملك: اللهم اغفر لعبدك فلان، فإنه بات طاهرًا) قال الشيخ الألباني في صحيح الترغيب والترهيب: حسن لغيره.

‏8⃣ " عند تناولك السحور “
/ ሱሁርን በምትጠቀምበት ጊዜ/

في صحيح ابن حبان ومعجم الطبراني الأوسط بإسناد حسن، عن ابن عمر رضي الله عنهما: أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: ((إن الله تعالى وملائكته يصلون على المتسحرين)) صححه ا!لألباني

http://t.me/youthmission


🔸አምስት አይነት ሴቶችን ከማግባት ተጠንቀቅ
t.me/youthmission

አንናናህ፣ወሓንናናህ፣ወሐዳቃህ፣ወበራቃህ፣ወሸዳቃህ

① አንናናህ የተባለችዋ:- ስሞታ የምታበዛ ማለት ነው። ምንም ነገር አትወድም ምንም ነገር አያስደስታትም
ከባሏ ጋር ደስተኛ ለመሆን አትችልም
(ሁሌ ስለሁሉ ነገር ስሞታ የምታቀርብ ነዝናዛ ናት)
ባሏ ከውጭ ከገባ ሳአት ጀምራ እስከሚተኛ ከቤትም መልሶ እስከሚወጣ ትነዛነዘዋለች
እንዲህ ያለቸዋ ሴት ሒይዎት ከርሷጋር አያምርም

② ወሐንናናህ የተባለችዋ:- ሁሌም (ባሏን) አንተላይ ማነው የጣለኝ በማለት በነፍሷ የምትመፃደቅ በት ናት። የኔ አምሳያ ላንተ በጤ አትገባም የኔ ቢጤዋ ለእገሌ ነበር የምትገባዋ ሁሌ ወደርሱ ዘወር ባለች ግዜ እድለ ቢስ ነኝ ትለዋለች እደለቢስማ ባልሆን (የአንተ ቢጤ ሳይሆን) እንዲህ እንዲህ ያለ ሰው ያገባኝ ነበር ትለዋለች።

③ ሓዳቃህ የተባለቺዋ:- በአይኗ ሁሉን ነገር የምትቃኝና ሁሉንም ለመያዝ(ለመግዛትን) የምትጓጓ ነች አሉ። ወደቤቷ የመጣች ግዜ ወደባሏ ፊቷ የተቀያየረ ሁና ትመጣለች ማሻአሏህ እገሊት ዘንድ እሄ እሄ እሄ ነገር አለ እኔ ግን ሚስኪን ነኝ(ምንም ነገር የለኝ) ወደ ገበያም ቦታ የሄደች ግዜ ሁሉን ነገር ልትገዛ ታስባለች(ያየችው የሚያምራት ነች)

④ በራቃ የተባለችዋ:- ከባሏና ከቤቷ በራሷ ቢዚ የሆነች ነች አሉ። ነፍሷ እንጅ ሌላ ምንም ነገር አያሳስባትም ነፍሷንና ፕሮተኮሏን በመጠበቅ ከባሏና ከቤቷ ቢዚ የሆነች ነች

⑤ ሸዳቃህ የተባለችዋ:- ወሪየዋ ብዙ ዝምታዋ ቀላል የሆነች ብዙ የምታወራ ማለት ነው።

ከሸይኽ ሱለይማን አርሩሐይሊይ የደምፅ ት/ት የተወሰደ
t.me/youthmission


እንኳን ለ1441ኛው ኢደል አድሃ አረፋ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ! ኢድ ሙባረክ!
عيد مبارك‎


ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት

By☞ t.me/iqraknow

ምስጋና ለአላህ የተገባ ነው፡፡ የአላህ ሰላምና እዝነት በታላቁ ነብይ በሙሀመድ በባልደረቦቻቸው እና በቤተሰቦቻቻው ሁሉ ላይ ይሁን፡፡

ከተከበሩት ወራት መካከል አንዱ የሀጅ ወር ዙልሂጃ ነው።

ከቀናት ሁሉ አላህ ዘንድ የተወደዱት ደግሞ አስሩ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው።

እንደዉም ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያለቸው እነኝህ ቀናት ናቸው። የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል፤

يمثيهلا لاق )2222 " : َمّلَسَو ِهْيَلَع ا ىّلَص ِا َلوُسَر َلاَق :َلاَق ُهْنَع ا َي ِضَر ِا ِدْبَع ِنْب ِرِباَج نع ُماّيَأ اَيْنّدْلا ِماّيَأ ُلَضْفَأ مقر ، 22 2211 مقر ، عماجلا حيحص( ينابللا هححصو ، تاقث هلاجر : )21
(2/ راتسلا فشك ىف امك رازبلا هجرخأ ."ِةّجْحلا يِذ ُرْشَع يِنْعَي ، ِرْشَعْلا (4/
.)

ጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል «ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው » አልበዛር እና አልሐይሰሚይ ዘግበዉታል አልባኒም ሰሂህ ብለዉታል (ሰሂሁል ጃሚዕ 1133)

ክፍል 2 ይቀጥላል ........

Share ↗️Share↗️Share↗️






Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በድጋሚ ኢድ ሙባረክ ❤❤❤


የኢድ አልፊጥር ረመዷን ተክቢራ👇 https://www.youtube.com/watch?v=gtupThj9WEY&app=desktop






Video is unavailable for watching
Show in Telegram
عيد مبارك
በመላው አለም ለምትገኙ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች እንኳን ለ1441ኛው ኢደል አልፈጥር በአል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ!

መልካም ኢድ ተመኘንላችሁ ❤


ዘካቱልፊጥር ምንድን ነው?

ዘካቱልፊጥር የረመዳን ፆም መገባደጃ ላይ የሚሠጥ ሶደቃ (ምፅዋት) ነው። በነፍስ ወከፍ እያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው። “ሰደቀቱል-ፊጥር”፣ “ሰደቀቱ ረመዳን” እና “ዘካቱል-በደን” ተብሎም ይጠራል- ዘካቱልፊጥር።


መች ተደነገገ? አስፈላጊነቱስ?

ዘካቱልፊጥር ከሒጅራ በኋላ ሁለተኛው አመት ላይ ተደነገገ። እንደ አብዝሀ ዑለሞች እምነት ዘካቱልፊጥር ግዴታ (ዋጂብ) ነው። ጥቂቶች የጠበቀ ሱና (ሱና ሙአከዳ) እንጂ ግዴታ አይደለም የሚል አቋም አላቸው። ግዴታ ለመሆኑ የሚቀርቡ መረጃዎች በርካታ ናቸው። ከነርሱ መሀል ጥቂቶቹን እናንሳ። በቅድሚያ ከቁርአን፡-


وَالَّذِينَ فِي أَمْوَالِهِمْ حَقٌّ مَّعْلُومٌ
لِّلسَّائِلِ وَالْمَحْرُومِ


“እነዚያም በገንዘቦቻቸው ላይ የታወቀ መብት ያለባቸው የኾኑት። ለለማኝ ከልመና ለሚከለከልም (መብት ያለባቸው የኾኑት)።”(አል-መዓሪጅ 70፤ 24-25)


ከሐዲስ ደግሞ ይኸኛውን እንይ፡- ከዐብዱላህ ኢብኑ ዐባስ እንደተዘገበው።


فَرَضَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم زَكَاةَ الْفِطْرِ؛ طُهْرَةً لِلصَّائِمِ مِنَ اللَّغْوِ وَالرَّفَثِ، وَطُعْمَةً لِلْمَسَاكِينِ، مَنْ أَدَّاهَا قَبْلَ الصَّلاةِ فَهِيَ زَكَاةٌ مَقْبُولَةٌ، وَمَنْ أَدَّاهَا بَعْدَ الصَّلاةِ فَهِيَ صَدَقَةٌ مِنَ الصَّدَقَاتِ


“ዘካቱልፊጥር ፆመኛ ከአልባሌ ንግግርና ከረፈስ (የወሲብ ወሬዎች) እንዲፀዳበትና ለድሆች ምግብ እንዲሆን የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ.) ደንግገውታል። ከሰላት በፊት የሠጠ ሰው ተቀባይነት አለው። ከሰላት በኋላ የሠጠ ሰው ግን እንደማንኛውም ሰደቃ ትሆንለታለች።” (አቡ ዳዉድና ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል፤ ሃኪም ሀዲሱን በቡኻሪ መስፈርት ሶሂህ ብለውታል)


join & share
https://t.me/youthmission
https://t.me/youthmission
https://t.me/youthmission


📖ረመዳን የቁርኣን ወር ነው አብረን እናከትም📖
https://t.me/youthmission

★ዛሬ ረመዷን★ ②⑧ ጁዝ ②⑧

ቃሪእ:- አህመድ አልአጅሚ

📖 ሱረቱ አል ሙጀድላህ 1_ አል ተህሪም 12 📖
t.me/youthmission
#ሼር በማድረግ አብረን እናኽትም።


📖ረመዳን የቁርኣን ወር ነው አብረን እናከትም📖
https://t.me/youthmission

★ዛሬ ረመዷን★ ②⑦ ጁዝ ②⑦

ቃሪእ:- ሀዛእ አልብሉሽ

📖ከአል ዛሪያት 31_ ሰረቱል ሀዲድ 29📖
t.me/youthmission
#ሼር በማድረግ አብረን እናኽትም።


ዘካቱልፊጥር ምንድን ነው?

ዘካቱልፊጥር የረመዳን ፆም መገባደጃ ላይ የሚሠጥ ሶደቃ (ምፅዋት) ነው። በነፍስ ወከፍ እያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው። “ሰደቀቱል-ፊጥር”፣ “ሰደቀቱ ረመዳን” እና “ዘካቱል-በደን” ተብሎም ይጠራል- ዘካቱልፊጥር።


መች ተደነገገ? አስፈላጊነቱስ?

ዘካቱልፊጥር ከሒጅራ በኋላ ሁለተኛው አመት ላይ ተደነገገ። እንደ አብዝሀ ዑለሞች እምነት ዘካቱልፊጥር ግዴታ (ዋጂብ) ነው። ጥቂቶች የጠበቀ ሱና (ሱና ሙአከዳ) እንጂ ግዴታ አይደለም የሚል አቋም አላቸው። ግዴታ ለመሆኑ የሚቀርቡ መረጃዎች በርካታ ናቸው። ከነርሱ መሀል ጥቂቶቹን እናንሳ። በቅድሚያ ከቁርአን፡-


وَالَّذِينَ فِي أَمْوَالِهِمْ حَقٌّ مَّعْلُومٌ
لِّلسَّائِلِ وَالْمَحْرُومِ


“እነዚያም በገንዘቦቻቸው ላይ የታወቀ መብት ያለባቸው የኾኑት። ለለማኝ ከልመና ለሚከለከልም (መብት ያለባቸው የኾኑት)።”(አል-መዓሪጅ 70፤ 24-25)


ከሐዲስ ደግሞ ይኸኛውን እንይ፡- ከዐብዱላህ ኢብኑ ዐባስ እንደተዘገበው።


فَرَضَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم زَكَاةَ الْفِطْرِ؛ طُهْرَةً لِلصَّائِمِ مِنَ اللَّغْوِ وَالرَّفَثِ، وَطُعْمَةً لِلْمَسَاكِينِ، مَنْ أَدَّاهَا قَبْلَ الصَّلاةِ فَهِيَ زَكَاةٌ مَقْبُولَةٌ، وَمَنْ أَدَّاهَا بَعْدَ الصَّلاةِ فَهِيَ صَدَقَةٌ مِنَ الصَّدَقَاتِ


“ዘካቱልፊጥር ፆመኛ ከአልባሌ ንግግርና ከረፈስ (የወሲብ ወሬዎች) እንዲፀዳበትና ለድሆች ምግብ እንዲሆን የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ.) ደንግገውታል። ከሰላት በፊት የሠጠ ሰው ተቀባይነት አለው። ከሰላት በኋላ የሠጠ ሰው ግን እንደማንኛውም ሰደቃ ትሆንለታለች።” (አቡ ዳዉድና ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል፤ ሃኪም ሀዲሱን በቡኻሪ መስፈርት ሶሂህ ብለውታል)


join & share
https://t.me/youthmission
https://t.me/youthmission
https://t.me/youthmission


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
اللْهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ تُحِبُّ الْعَفْوَ فَاعْفُعَنِّي


رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ


رَبَّنَا إِنَّنَا آمَنَّا فَاغْفِرْ لَنَا ذُنُوبَنَا وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ


رَبَّنَا اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِلْمُؤْمِنِينَ يَوْمَ يَقُومُ الْحِسَابُ


📖ረመዳን የቁርኣን ወር ነው አብረን እናከትም📖
https://t.me/youthmission

★ዛሬ ረመዷን★ ②⑥ ጁዝ ②⑥

ቃሪእ:- አህመድ አልአጅሚ

📖አል አህቃፍ1 _አል ዛሪያት 30📖
t.me/youthmission
#ሼር በማድረግ አብረን እናኽትም።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram

20 last posts shown.

8 694

subscribers
Channel statistics