✞ አቡነ አረጋዊ ✞
አቡነ አረጋዊ
ጻድቁ ባሕታዊ
የወንጌል መምሕር
የሾመኽ እግዚአብሔር ፪
አቡነ አረጋዊ ዘንዶውን ረግጠኽ
አቡነ አረጋዊ እንደ አምደ ክርስቶስ
አቡነ አረጋዊ ወጣኽ ተራራው ላይ
አቡነ አረጋዊ ሥሙን ለመቀደስ
አቡነ አረጋዊ ግሩም የአምላክ ሥራ
አቡነ አረጋዊ እጹብ የእርሱ ነገር
አቡነ አረጋዊ በአንተ ጽኑ ዕምነት
አቡነ አረጋዊ በቃን ለመከበር
አዝ=====
አቡነ አረጋዊ ዳሞም መሠከረች
አቡነ አረጋዊ መምሕር ይኸው ብላ
አቡነ አረጋዊ ሐይቅም አሞገሰች
አቡነ አረጋዊ ጸጋን ተቀብላ
አቡነ አረጋዊ እነ ኢየሱስ ሞዓ
አቡነ አረጋዊ ከአንተ ሥለ ወጡ
አቡነ አረጋዊ በኢትዮጵያ ምድር
አቡነ አረጋዊ ትልቅ ለውጥ አመጡ
አዝ=====
አቡነ አረጋዊ በዕምነት የጸናኽ
አቡነ አረጋዊ የወንጌል ምሥክር
አቡነ አረጋዊ የሠራዊት ጌታ
አቡነ አረጋዊ የቃኘኽ በክብር
አቡነ አረጋዊ አቡነ አቡነ
አቡነ አረጋዊ ብዬ ሥጠራኽ
አቡነ አረጋዊ ቶሎ ድረስልኝ
አቡነ አረጋዊ ርዳኝ በምልጃኽ
አቡነ አረጋዊ
ጻድቁ ባሕታዊ
የወንጌል መምሕር
የሾመኽ እግዚአብሔር ፪
አቡነ አረጋዊ ዘንዶውን ረግጠኽ
አቡነ አረጋዊ እንደ አምደ ክርስቶስ
አቡነ አረጋዊ ወጣኽ ተራራው ላይ
አቡነ አረጋዊ ሥሙን ለመቀደስ
አቡነ አረጋዊ ግሩም የአምላክ ሥራ
አቡነ አረጋዊ እጹብ የእርሱ ነገር
አቡነ አረጋዊ በአንተ ጽኑ ዕምነት
አቡነ አረጋዊ በቃን ለመከበር
አዝ=====
አቡነ አረጋዊ ዳሞም መሠከረች
አቡነ አረጋዊ መምሕር ይኸው ብላ
አቡነ አረጋዊ ሐይቅም አሞገሰች
አቡነ አረጋዊ ጸጋን ተቀብላ
አቡነ አረጋዊ እነ ኢየሱስ ሞዓ
አቡነ አረጋዊ ከአንተ ሥለ ወጡ
አቡነ አረጋዊ በኢትዮጵያ ምድር
አቡነ አረጋዊ ትልቅ ለውጥ አመጡ
አዝ=====
አቡነ አረጋዊ በዕምነት የጸናኽ
አቡነ አረጋዊ የወንጌል ምሥክር
አቡነ አረጋዊ የሠራዊት ጌታ
አቡነ አረጋዊ የቃኘኽ በክብር
አቡነ አረጋዊ አቡነ አቡነ
አቡነ አረጋዊ ብዬ ሥጠራኽ
አቡነ አረጋዊ ቶሎ ድረስልኝ
አቡነ አረጋዊ ርዳኝ በምልጃኽ