Forward from: Unknown
ሠላም ቤተሠቦቻችን!
ከዓመቱ 2ኛ የካምፕ ፕሮግራማችን ጋር ተመልሰናል!
ቀጣይ መዳረሻችን ከአዲስ አበባ 225 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኙት አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ እና ዶሆ ሎጅ
ኅዳር 24 እና 25 ቅዳሜ እና እሁድ (ሁለት ቀናትና አንድ ምሽት)
የጉዞ ዓይነት
ከጀማሪ ተጓዦች ጀምሮ ማንኛውም ሰው ሊሳተፍበት የሚችል የጉዞ ፕሮግራም
የጉዞ ዋጋ ....
ከአዲስ አበባ ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ ቁርስና ምሳ (ለሁለት ቀናት) እንዲሁም እራት (ለጿሚዎችም የፆም ምግብ ይኖረናል) ሻይ ቡና የታሸጉ ውሃዎች የዕቃ ማጓጓዣ የፓርክ ውስጥ መግቢያ የአስጎብኚ የማደሪያ ቦታና የምሽት ጥበቃ በአዋሽ ብሔራዊ ፓርክ እንዲሁም በዶሆ ሎጅ የመግቢያ የዋና እና የፍልውሃ አገልግሎት ክፍያዎችን ጨምሮ
ብር 4200 ( አራት ሺህ ሁለት መቶ)
ማሳሰቢያ
* ክፍያው በግል ፍላጎት ለሚደረጉ የአልኮል መጠጦችና ሌሎች አገልግሎቶችን የማያካትት ሲሆን ተጓዦቻችን በጉዞ ላይ እያሉ ሊመገቧቸው የሚችሉ ምግቦችንና መጠጦችን በግላቸው ይዘው መምጣት ይችላሉ።
* ፕሮግራሙ የአንድ ቀን አዳርን የሚያካትት እንደመሆኑ በዚህ ፕሮግራም የሚሳተፉ ሠዎች የራሳቸውን ስሊፒንግ ባግ ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል።
በተጨማሪም ማንነታችንን የሚገልፅ መታወቂያ እንዲኖረን ይጠበቅብናል።
ለመረጃና ለምዝገባ በስልክ ቁጥር 0993949053 የፅሁፍ መልዕክት መላክ ወይም መደወል ይችላሉ።