ቢዘምርልህ ይህ አንደበቴ፣
መልክህ በራቀው የእለት እለት ህይወቴ፣
መስዋዕቴ ላንተ እኮ ነው፣
የሌለሁበት ላንተ ምንህ ነው፣
መስዋዕቴ ላንተ እኮ ነው፣
ያልከበርክበት ሁሉ ድካም ነው።
መሥዋዕት || ሀና ተክሌ
▷ @Zema_Sink◁
▷ @zema_Sink◁
መልክህ በራቀው የእለት እለት ህይወቴ፣
መስዋዕቴ ላንተ እኮ ነው፣
የሌለሁበት ላንተ ምንህ ነው፣
መስዋዕቴ ላንተ እኮ ነው፣
ያልከበርክበት ሁሉ ድካም ነው።
መሥዋዕት || ሀና ተክሌ
▷ @Zema_Sink◁
▷ @zema_Sink◁