🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
. 14 ኛ ዙር ግጥም ውድድር
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሳይ መሲክ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
መሳል ፍቅር ክንፍ
መሖል የመክለፍለፍ
ልብ ላልሻተው ሰው ፍቅርን መለፈፍ
ባፈቀርኩሕ ወሸት ልብ አድምቶ ማለፍ
ባንቺ አየሑው
እኔ
ምልሽ
በትንሽ ህሊና ባነሰ አስተሳሰብ
ፍቅር በፈረቃ መርጦ ሚያፈቅር ልብ
እንዴት ነው የተቸረሽ
እኔ
ምልሽ
ባሳይ መሲክ አመል እንዴት አግኘሺኝ
በምን አይነት ጥበብ ሰዋሰው አረግሺኝ
እንዴት ብትነግሪኝ ነው ቃልሽ ያሳመነኝ
መች አፈቅረሺኝ ነው
ለሳምንት አክንፈሽ ምዕት ያስከፋሺኝ
እ
ን
ጃ ............
ብቻ ግን እንሰሻል
ብቻ ግን ቀለሻል
አሳይ
መሲኳን
ሴት
መልክ በሰጠሽ ልክ ተከናንበሻታል
ብቻ ........ግን ጠፍተሻል
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
✨✨✨✨✨✨✨
✍..….እናት ነበርኩ
ግጥሙን ከወደዳችሁለት ላይክ እና ሼር ተባበሩት
🏆🏆🏆🏆🏆
ግጥም ለመላክ
. 👇👇👇
. @Tins7
🏆🏆🏆
ለመቀላቀል
👇👇👇
t.me/zemaritnsae
. 14 ኛ ዙር ግጥም ውድድር
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሳይ መሲክ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
መሳል ፍቅር ክንፍ
መሖል የመክለፍለፍ
ልብ ላልሻተው ሰው ፍቅርን መለፈፍ
ባፈቀርኩሕ ወሸት ልብ አድምቶ ማለፍ
ባንቺ አየሑው
እኔ
ምልሽ
በትንሽ ህሊና ባነሰ አስተሳሰብ
ፍቅር በፈረቃ መርጦ ሚያፈቅር ልብ
እንዴት ነው የተቸረሽ
እኔ
ምልሽ
ባሳይ መሲክ አመል እንዴት አግኘሺኝ
በምን አይነት ጥበብ ሰዋሰው አረግሺኝ
እንዴት ብትነግሪኝ ነው ቃልሽ ያሳመነኝ
መች አፈቅረሺኝ ነው
ለሳምንት አክንፈሽ ምዕት ያስከፋሺኝ
እ
ን
ጃ ............
ብቻ ግን እንሰሻል
ብቻ ግን ቀለሻል
አሳይ
መሲኳን
ሴት
መልክ በሰጠሽ ልክ ተከናንበሻታል
ብቻ ........ግን ጠፍተሻል
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
✨✨✨✨✨✨✨
✍..….እናት ነበርኩ
ግጥሙን ከወደዳችሁለት ላይክ እና ሼር ተባበሩት
🏆🏆🏆🏆🏆
ግጥም ለመላክ
. 👇👇👇
. @Tins7
🏆🏆🏆
ለመቀላቀል
👇👇👇
t.me/zemaritnsae