🚨 አርሰናል በድጋሚ 9 ቁጥር ላይ ያለውን አማራጭ ለማሻሻል ክፍት ነው፤ ሆኖም በጥር ወር አጥቂ መግዛት ከፍተኛ ክፍያ መክፈልን እንደሚጠይቅ ያውቃሉ፤ አጥቂዎችን ለማግኘት ወደፊት ገበያውን እየቃኙ ነው።
እንደ ቤንጃሚን ሴስኮ እና ኒኮ ዊሊያምስ ያሉ የረዥም ጊዜ ኢላማዎች ላይ አሁንም ፍላጎት አላቸው ነገርግን በውድድር ዓመቱ አጋማሽ ላይ ይሆናል ተብሎ አይጠበቅም።
[ TheAthletic ]
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL