✾⊱✿⊰ዘና ፈታ በኛ⊱✿⊰✾🎅🎅


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║🇼 🇪 🇱 🇨 🇴 🇲 🇪
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው
┼┼▄██▄┼┼┼▄██▄┼┼
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ
ሀሳብና አስተያየት ካላቹ 👉 @Zenafetabot
https://t.me/joinchat/AAAAAE-WkEihs_oRouVtaw

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: Official Promotion Bot
ጉድ ጉድ ዘንድሮ🙊🙊🙊 በአየሁት
ነገር በጣም ተገርምያለሁ 😱😱
እናንተም PLAY የሚለዉን በመንካት
እናንተም ተገረሙ🙈


​​​​ ┈┈••◉❖◉●••┈
👨‍🌾 ተወዳጁ🌺
❣ :¨·....................:¨·.❣


♥️ ክፍል ሁለት

💢ልብ አንጠልጣይና አሳዛኝ ታሪክ


ሄኖክ የሀና ሁኔታ ቢረብሸውም ትላንት ደፍራ ልቡን ሰንጥቃ የገባችውን ሴት ለማየት እንደጓጓ ሰአቱ ደረሰ ይሄኔ ቀድሞ እዛ ቦታ የተገኘው እሱ ነበር ነገር ግን የመጣችው ከሩቅ የተመለከታት ሴት ነበረች... ገና ስትጠጋው ሽቶዋ የተማሪ አይመስልም የሀብታም ልጅ ለመሆኗ ወዟ ይናገራል ይሄኔ ሄኖክ ትላንት ያየውን ፈገግታ በማስታወስ የትላንቷ ልጅስ አላት ሜላት እባላለው የማፈቅርህና ደብዳቤ የላኩልህ እኔ ነኝ አለችው ሄኖክም ተናዶ ጥሏት ሄደ.... ሄኖክ በጠይሟ ልጅ የአይን ፍቅር ተለከፏል ጠይሟ ቆንጆ ኤልሳ ትባላለች የሜላት ጓደኛ ናት ሜላት ቆንጆ ዘናጭና የሀብታም ልጅ ብትሆንም "እርጋታዋና ስብእናዋ..." እያለ ሄኖክ የሚያወድሳት ግን ኤልሳን ነው ... ክፍል ገብቶ ተክዞ ሲቀመጥ ጓደኛው ዶጮ ሄኒዬ ችግር አለ ?" ሲል ጠየቀው ሄኖክም አይኑን ከተከለበት ሳይነቅል የገጠመውን ነገረው ዶጮም በዛ ጎርናና ድምፁ ከልቡ ስቆ "ሄኒዬ ቺኳኮ እዚ ግቢ ካሉ ሴቶቻችን ወደር ያልተገኘላት ናት በዛ ላይ አባቷ 6 መኪና አላቸው እና እኛ በሳምንት ልብስ ስንቀይር እሷ በ3 ቀን መኪና ትቀይራለች በዛ ላይ..." እያለ የማይቋረጥ የሚመስለውን ሀተታ ሲቀጥል... "ዶጮ እኔ ግን ለጓደኛዋ የሌለ አዲስ ስሜት ተሰምቶኛል!" አለው ዶጮም ጥቂት በዝምታ ተውጦ ሄኖክን ካስተዋለው ቡሃላ "አይ አይ ተምታቶብህ ነው ወዳጄ ኤልሳኮ ፀጉሯን ካለማበጠሯና ያቺን ቀይ ሲሊፐር ካለመቀየሯ የተነሳ ቅፅል ስሟ ድንቅ ነሽ ነው ምክንያቱም ሁሌም ተመሳሳይ ናት"...አለና ከት ብሎ ሳቀ ይሄኔ ሄኖክ በገዛ ጓደኛው በንዴት እየጋለ "ስማ ላይዋ ባይሽቀረቀርም ማንም ሊደፍረው ያልቻለውን ልቤን ደርምሳ ገብታለች እየውልህ ልታግዘኝ ባትችል እንኳ ዳግም እንደ ተራ ሰው የወረደ ንግግርህን መስማት አልፈልግም!" ብሎ ቦርሳውን አንስቶ ተነስቶ ወደ ላይብረሪ ሄደ... ዶጮ በሄኖክ ድርጊት ደነገጠ ብዙ ሴቶች ሊቀርቡት ሲመኙ እጅ ያልሰጠው ሄኖክ ዛሬ ተቀየረበት... ላይብረሪ ገብቶ የፊዚክስ መፅሃፉን ገለጠ ግን በሀሳብ ጭልጥ ብሏል ... ይሄኔ "ሄኖክ መልሱስ ላክልኝ እንጂ ብላሃለች..." የሚል ንግግር በሹክሹክታ ከጆሮው ሲፀርስ ተሰማው ከሀሳብ ሰመመኑ ብንን እንደማለት
ብሎ ቀና ሲል ያ ውብ ከለሯ ከውብ አይኖቿ ጋር ተደምሮ ልእልት ያመሰላት ቆንጆ ከጎኑ ተቀምጣለች ...ከንፈሮቿ ተገጥመው ልብ ቅርፅ ሰርተው ሲያያቸው ሰአሊ ባረከኝ ብሎ ተመኘ በድጋሚ ከነተጨባረረው ፀጉሯ ስታምር አለ በውስጡ ልጅቷ በዝምታ ሲመለከታት ግራ በመጋባት በቅንድቧ መልስልኛ አይነት ምልክት አሳየችው ሄኖክም ወደ ውጪ እንዲወጡ ምልክት ሰጣትና
ወጡ... "እእእ እየውልሽ ኤልሳ ይቅርታ አርጊልኝና ሳላነበው ጠፋብኝ ግን በቃልሽ ንገሪኝ ምንድን ነው?" አላት ኮስተር ለማለት እየሞከረ ኤልሳም እርጋታዋ ሳይለያት "እሺ እየውልህ ጓደኛዬ ሜላት በጣም ወዳሃለች እናም ተቀራርባቹ አንድ ላይ እንድትሆኑ ትፈልጋለች እባክህ ተረዳት ..." አለች አጠቃቀሟ
እንቅስቃሴዋ ሳይቀር ይማርካል ተመስጦ እያያት እያለ...."እ በላ መልስልኝ ምን ታስባለህ" አለችው......


✎ ክፍል ሶስት ይቀጥላል


━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share @zenafetabegna
ዘና ፈታ በኛ❣
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄


የምትፈልጉት መፅሀፍ ካለ

👉 ልብ-ወለዶች

👉 ግጥሞች

👉ፈላስፋዎች

🔵ከትምህርታዊ 👇

👉 ከ 1-12 ማንኛውም የት/ት አይነት

🔵ለዩንቨርስቲ ተማሪዎች👇

ለዩንቨርስቲ ተማሪዎች ካላችሁ የተወሰኑ ለ እናንተ የሚሆኑ መፅሀፎችን ብጠይቁ አይጠፋም እፈልጋለን

በ PDF ወዲያው እናደርሳለን

መፅሀፍ ለማግኘት አልያም ለማዘዝ ከፈለጋችሁ
👇👇👇
@Bisayegeta

@Bisayegeta ላይ መልእክት አስቀምጡልኝ መፅሀፎቹን በነፃ👍


ጀለስ ስራ በጣም ከመጥላቱ የተነሳ ጫማ👟 እንኳን ሲገዛ ማሰሪያ የሌለውን እየመረጠ ነው።


° ° [ ጭንቅላትህን ተጠቀምበት ሲለኝ° ° ] ...

#በቴስታ_ነቀነቁት🤕


#ሚስቴ_ውጪ_እያደረች_ስታስቸግረኝ_ሳኮርፋት

የኔ ፍቅር ቢገባህ ላንተ ብዬ ነው ውጪ የማድረው አልጋው ስለማይበቃን እኮ ነው አለችኝ😜🤔


አንድ የ80 አመት ሽማግሌ የኔቢጤ ምን ብሎ ቢለምነኝ ጥሩ ነው.....?

#እናትም_አባትም_የለኝም_እርዳኝ።


አዲስ ፍቅረኛሞች👩‍❤️‍👩 ስልክ ተደዋውለው አንተ ዝጋ አንቺ ዝጊ ሲባባሉ..
💚💛❤️
#ቴሌ_አቤት_ፍቅራቸው_ደስ_ሲል💕


° ° ° #ስልኬን_ቡዳ_በላት_መሰለኝ..
.
ዝም ብላ You have used 75% ትላለች


አንድ ቀበሌ የምትሰራ ካድሬ ቺክ ጠብሼ ተዋህደን #ስንባልግ😜 ማለቴ #ስንበለፅግ ብናድር ደስ ይለኛል ስላት...

#ያቀረብከው_ሀሳብ_በሙሉ ድምፅ ፀድቆልሃል
አ ለ ች ኝ 😂 😆 😀


​​​​ ┈┈••◉❖◉●••┈
👨‍🌾 ተወዳጁ🌺
❣ :¨·....................:¨·.❣


♥️ ክፍል አንድ


✍በአሁኑ ደግሞ እጅግ አጓጊ ና አሳዛኝ ታሪክ ይዤ መጥቻለሁ በአስተያየታችሁ መሰረት ባሁኑ የወንድ ልጅን ታሪክ ነው የማቀርብላቹ !!!!🌺🌺🌺🌺

ሄኖክ ዳኜ ይባላል የተወለደው በአማራ ክልል ቆቦ ከተማ ላይ ሲሆን የአ.አበባን ውሃ የቀመሰው ገና በልጅነቱ የ5 አመት ህፃን ሆኖ ነበር ወላጅ እናቱ ታናሽ እህቱን ስትወልድ በፈሰሳት ደም ምክንያት ስትሞት የእናቱ ወንድም አበበ ሄኖክን ለማሳደግ ከባለቤቱ ወ/ሮ ሀና ጋር በመነጋገር ወደ አዲስ አበባ ይዞት
ይመጣል ... ይሄኔ የአጎቱ ሚስትም ሆነች አጎቱ በሄኖክ ደስተኛ ሆኑ ምክንያቱም ልጅ ለመውለድ ቢፈልጉም አልተሳካላቸውም ፈጣሪ ደግሞ ይህን በማሰብ ሄኖክን ሰጣቸው...
ሄኖህ እንደማንኛውም ህፃን የአፀደ ህፃናት ትምህርት አልተማረም
ገና በ6 አመቱ ቀጥታ 1ኛ ክፍል ነበር የገባው ታድያ ሄኖክ ምንምኳ ኬጂ(kg) የመማር እድል ባይገጥመውም በክፍሉ
ውስጥ ካሉ ጎበዝ ተማሪዎች ተርታ ይሰለፍ ነበር... አጎቱ አበበም ሆነ የአጎቱ ሚስት ሀና ሄኖክን እንደ ልጃቸው ይወዱታል አፀደ ህፃናት ያልተማረውም ከክፍለ ሀገር ሲመጣ 6ኛ አመቱን ይዞ
ስለነበር እድሜው እንዳያልፈው በማሰብ ነበር... ሁሌም ከስራ ሲመጡ ባልና ሚስት ጣፋጭ የሆነውን ልጃቸውን በናፍቆት ነው የሚያገኙት እሱም ወላጆቹን እረስቶ ወላጅ ካደረጋቸው
ሰንብቷል...ማደግ አይቀርምና ሄኖክ የ19 አመትና የ12ኛ ክፍል ተማሪ ሆነ
ይሄኔ ነበር ህይወት ፈተናዋን ሀ ብላ የጀመረችው እጎቱ በድንገተኛ ህመም አረፈ ሆኖም ሀና የቀድሞ ፍቅሯን ሳትቀንስ ኑሮ ቀጠለ ...ሄናክ ገና በ19 አመቱ የ25 አመት ወጣት ይመስላል ከግቢው ተማሪዎች በጠቅላላ ውብ አማላይና በትምህርቱ ጎበዝ ባጠቃላይ
ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ብቸኛ ሰው እሱ ነበር ፈጣሪ እጁን ታጥቦና ተጨንቆ የሰራው ይመስላል ይሄኔ በብዙ ሴቶች እይታ ውስጥ ገባ... የሄኖክ የልብ ጓደኛ መስፍን ይባላል እሱ ከሄኖክ በተቃራኒው ወፍራምና ድቡልቡል በመሆኑ በቅፅል ስሙ ዶጮ እየተባለ ይጠራል... ታድያ ይሄ ጓደኛው መልካም ከመሆን ባለፈ
ለሄኖክ የልብ ጓደኛው በመሆኑ ሴቶች ሁሌም ደብዳቤ ለሄኖክ እንዲሰጥላቸው ይልኩት ነበር.... የ12ኛ ክፍል ትምህርት ተጀምሮ በመማር ላይ ሳሉ አንድ ቀን
እረፍት ሲወጡ አንዲት ጠይም ፀጉሯ እንደሚያምር ቢያስታውቅም በቅጡ ያልተያዘ ቀጠን ብላ አይኖቿ በብዙሃን አስተያየት የፍቅር አይን የሚባልላት ከዛን ቀን በፊት አስተውሏት የማያውቅ የ9ነኛ
ክፍል ተማሪ ወደ ሄኖክ በመቅረብ አንድ ወረቀት ሰጠችው ያኔ ገና ሲያያት ልቡ ስንጥቅ ብሎ የገባች መሰለው ሀሳቡ በሙሉ ስለሷ ብቻ ሆነ በሚያማምሩ ጥርሶቿ ፈገግታን ለግሳው "ጓደኛዬ
ናት የላከችልህ መልስህን እዚው ጋር መጥቼ እቀበልሃለው" ብላው ተመልሳ ሄደች በአይኖቹ ተከተላት ከሩቅ ሌላ ቀይ እረዘም ብላ ከልብስ እስከፀጉሯ በጥንቃቄ የተዋበች ሴት ትጠብቃት
ነበር... በርግጥ ለሄኖክ ደብዳቤ ብርቁ አልነበረም ይሄ ቀን ግን ልዩ ነበር
ነግቶ እዛ ቦታ እስኪሄድ ቸኮለ... ይሄን እያሰበ ደብተሩን ገልጦ ያየዋል የአጎቱ ሚስት ሀና ይሄን ሰአት በር አንኳኳች ሰራተኛዋ ከፍታላት ስትገባ ሁኔታዋ እንኳን ለሚያውቃት ለማያውቃት
ያስደነግጣል ... "አንድ ልጅ እንኳ ሳይሰጠኝ ጥሎኝ ሄደ..." ትላለች በሰከረ አንደበቷ ቃላቱን እየጎተተች... ባሏን ነበር... ሁኔታዋ የረበሸው ሄኖክ አይዞሽ እናቴ ብሎ ጫማዋን አውልቆ አስተኛት ይሄ ሁኔታ ግን በዛን ቀን ብቻ አልተቋጨም... ደጋግማ ትሰክራለች ከዛም አልፋ ከሄኖክ ከፍ የሚሉ ጎረምሶችን ይዛ መምጣት ጀመረች.........


ከተመቻችሁ ላይክ👍
━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
••●◉Join us share @zenafetabegna
ዘና ፈታ በኛ❣
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄


ውድ የ ዘና ፈታ በኛ ቤተሰቦቼ እደተለመደው መ
መሳጭ የፍቅር እና አስተማሪ ታሪኮችችን ለ እናንተ እያቀረብኩ እገኛለሁ አሁን ደሞ አዲስ እና መሳጭ ታሪኮችን በእናንተ ምርጫ አቀርብላችዋለሁ


🔴ተወዳጁ ሔኖክ

⚪️ተወዳጁ

ከላይ ያሉትን ሁለቱ ታሪኮች በ እናንተ ምርጫ የምጀምር መሆኑን አሳውቃለው የትኛው ታሪክ ልጀምርላችሁ??
ከስር በ ቀለሞቹ ምረጡ👇👇

በ inbox ሀሳብ ለመስጠት @Bisayegeta


አንዱ #እሮብ_ዕለት ጠዋት ተነስቶ #ፀበል ሄዶ ምሳ ሰዓት #ስጋ_በልቶ ማታ ደግሞ #Over ሲወጣ ሰይጣን ምን አለ...

#ኧረ_በናትህ_አታወዛግበኝ


መብራት ሀይል የሚሰራው ልጅ ቺክ ሲጀነጅን...

ውዴ ስትተኚ መብራት ለማጥፋት እንዳትነሺ እኔ ከዚ አጠፋዋለሁ😝😂😆🤣🤣


ለፍቅረኛዬ ስልክ ደውዬላት "ናፍቀሽኛል የኔ ማር" ስላት እናቷ ነበር ስልክ ያነሳችው...

ማር ተኝታለች ከንብ ጋር ነው እያወራህ ያለሀው አለችኝ


አንዷን Taxi ላይ #Ladies_first ብዬ ሳስቀድማት ቂ*ን ለመሾፍ ነዋ አላለችም...

#ኧረ_ሴቾች_አረጋጉት ምንድን ነው የሰውን ለሳብ እንደዚህ ቀድሞ ማወቅ😝😂😂


አባቴ እየመከረኝ ነው መብራት ጠፍቶ ሻማ ለኩሰን በመብራት መጥፋት ሰበብ አድርጌ ጥናቴን አቋርጬ ስልኬን እየጎረጎርኩ ..

👨‍🦳አንተ ቦዘኔ አንተ ለማጥናት ሰበብ አስባብ ፈልግ በኛ ጊዜ እንኳን መብራት ኩራዝ የለም ነበር😡 ዝናብ ሲጥል መብረቁን እየጠበቅን ነበር የምናጠናው መብረቅ አንዴ ድርግም ሲል ሦስቱን ገፅ እንሸመድድ ነበር😕


የሰፈራችሁን የሀብታም ልጅ አፈቅርሻለሁ ብለሀት ለኔ ኮ ወንድሜ ነህ ስትልህ

ቀጥ ብላችሁ ውርሴን ስጡኝ😋


Exam እየተፈተንክ ጎበዙ ተማሪህ ከኋላህ ሆኖ ከሱ መልስ እየጠበክ በጥንቃቄ ወረቀቱ ላይ ፅፎ ያቀብልህ እና አገኘሁ ብለህ ልትሰራ ስትገልጠው


ይቅርታ አስተማሪው እየተከታተለኝ ነው መልስ ላቀብልህ አልቻልኩም !🙄😳


ዶርም ከፍቅረኛቸው አድረው ሲመጡ

ሴቶች :- የኔ ቆንጆ እንዴት አደርሽ ናፈቅሽን እኮ😙

ወንዶች :- ሸርሜው በቃ ስትለው አደርካ? መቼም ወገብህ የለም ና ቁጭ በልና ንገረን 😋😋

20 last posts shown.

10 463

subscribers
Channel statistics