📚ኢትዮጵያ ላይ የኢትዮጵ ስርወ መንግስትን ለአንድ ሺህ (1000) አመታት የወከሉ ነገሥታት እና ንግስታት ስም ዝርዝር፦
🤴👸የንጉሡ ስም ዘመነ ንግስና(በአመት)
======= ==============
ኢትዮጵ 98
አቲባ 49
አዜብ 32
ሞሪ-ሰቢ 77
ልብና 44
መሊክ-መለክ 24
ጋዝያ 48
አድያም 83
ታንዛን 88
ዮቶር-አብ/የሙሴ አማት 22
አባ-ብሔር 10
ኢትዮጵስ 10
ኤልካኖ 25
አጼ/እሴ/ 10
ታምሪያ 10
ሸምያ 10
አክናሁስ 10
ኩሳዮጲ 10
ቦኑ-ሰንካ 10
አሚን 10
አሪፈሪ 10
ዮጲዮሪ 10
አሞር 10
ብሌና 10
ዘግዱር 10
ሂርሂተር 10
አንጋቦ 10
አጋቦስ 130
ኩርፋን 55
ሰርፌ 82
አኪላ 80
ጵርስቅላ 40
አቅጃቦ 50
አጋቦና(የሳባ አያት) 16
ኢትያኤል(ማክዳ፣ሳባ) 51
🔰🔰🔰በእግዚአብሔር ትዕዛዝ በመልከ ጼዴቅ ልጅ በኢትኤል(በኋላም ኢትዮጵ) በተባለው ንጉስ የተመሠረተው የአትዮጵ ስርወ መንግስት በኢትያኤል (በንግስተ ሳባ) ላይ ቆመ። ከዚህም በኋላ ከንጉስ ሰለሞን እና ከንግስተ ሳባ የተወለደው ቀዳማዊ ምኒልክ ከኢየሩሳሌም ቆይታው በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ሲመለስ የሰለሞንን ስርወ መንግስት መሠረተ። ይህ ስርወ መንግስት ሁለት ጊዜ ቢቋረጥም ትውልዶቹ ከ2500 አመታት በላይ እንዲኖር አድርገውታል። የሰለሞን ስርወ መንግስት የመጨረሻውና 225ኛው ንጉስ ቀዳማዊ ኀይለ ሥላሴ ነበሩ። አሁን ላይ ይህ ስርወ መንግስት ከወደቀ ከ 45 አመታት በላይ ተቆጥረዋል ምናልባት አሁንስ ይነሳ ይሆን??? እንዳትስቁ ይህን ያለ ምክንያት አላልኩም ከታች ያለውን ፎቶ ተመልከቱና አስቡበት
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
@zera_yeakob @zera_yeakob