97.1 ስፖርት በኢትዮጵያ ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


ይህ ትክክለኛ የ 97.1 ስፖርት የቴሌግራም ቻናል ነው 🇪🇹
➥ የሃገር ቤት ስፖርታዊ መረጃዎችን
➥የአውሮፓ ታላላቅ ሊግ መረጃዎችን
➥የጨዋታዎችን ቀጥታ ስርጭት
➥የዝውውር ዜናዎችን
➥ስፖርታዊ ታሪኮችን የሚያገኙበት ነው ።
ለማስታወቂያ ስራ ⬇️

@exodus_promotion / @E_bek112 አናግሩን ።
97.1 ስፖርት በኢትዮጵያ | 2017 ዓ/ም 🇪🇹

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


⚫️ ኒውካስትል 🆚 አርሰናል 💣

ሁለተኛውን አጋማሽ መከታተያ አፕ  IPTV ቻናላችን ላይ ማግኘት ትችላላችሁ 👇

https://t.me/+TVq_3bdHscxmMDFk


🇬🇧 የካራባኦ ካፕ የመልስ ጨዋታ

                ⌚️ እረፍት'😗

🇬🇧 ኒውካስትል 1-0 አርሰናል 🇬🇧
  ⚽️ 19' መርፊ 
           
🏟 ሴንት ጄምስ ፓርክ

ድምር ውጤት ኒውካስትል 3-0 አርሰናል

🎯 የተቆጠረውን ጎል ለመመልከት ⬇️

💁‍♂ @Zetena_Sebat_Sport_goal
💁‍♂ @Zetena_Sebat_Sport_goal


አንቶኒ ጎርደን የአርሰናል ተጫዋቾችን አንገላቶ የሚገርም ሙከራ ሞኩሮ ነበር


በአርሰናል በኩል በጉዳት ምክንያት ማርቲኔሊ ተቀይሮ ወቷል በሱ ምትክ ኒዋሪ ገብቷል !


⚫️ ኒውካስትል 🆚 አርሰናል 💣

ጨዋታውን መከታተያ አፕ  IPTV ቻናላችን ላይ ማግኘት ትችላላችሁ 👇

https://t.me/+TVq_3bdHscxmMDFk


🇬🇧 የካራባኦ ካፕ የመልስ ጨዋታ

⌚️ 30'

🇬🇧 ኒውካስትል 1-0 አርሰናል 🇬🇧
⚽️ 19' መርፊ
           
🏟 ሴንት ጄምስ ፓርክ

ድምር ውጤት ኒውካስትል 3-0 አርሰናል


ትሮሳርድ የሞከረው አደገኛ ሙከራ በ ምስል 🎬


የኒውካስል በረኛ ጉዳት ገጥሞታል ተቀይሮ ሊወጣ ነው


ማጋሌሽ በጨንቅላቱ ሙከራ አድርጎ ነበር ወጣ


ኮርና አግኝተዋል አርሰናል


ትሮሳርድድ የሚገርም ሙከራ ቢሞክርም የኒውካስል በረኛ መልሶበታል


ኒውካስል በሚገር መልሶ ማጥቃት ነው ያገቡባቸው አይዛክ ሞከረ አንግል መለሰበት መርፊ ከኣይዛክ የተረፈውን ኳስ አስቆጠረ ኒውካስል በድጋሚ አርሰናልን መምራት ጀመረ

⚽የተቆጠረውን ጎል ለመመልከት👇

💁‍♂ @Zetena_Sebat_Sport_goal
💁‍♂ @Zetena_Sebat_Sport_goal


ጎልልልልልልልልልል ኒውካስትልልልልል መጀመሪያ አግብተው ቢሻርባቸውም ፣ መሪፊ ኒውካስትልን በድጋሚ ቀዳሚ አደረገ ።

ኒውካስትል 1-0 አርሰናል


ኦዴጋርድ አደገኛ ሙከራ ቢሞክርም ኒውካስሎች በመደረብ ኳሱን መልሰውታል


ኒውካስሎች ኳስ ተቆጣጥረዋል


እስካሁን እያየን ባለነው ጨዋታው ምንም አልተረጋጋም !


ዱብራቭካ ተቆጣጠረው


በሚያሳዝን ሁኔ ኒውካስትሎች አልተጠቀሙበትም


⚫️ ኒውካስትል 🆚 አርሰናል 💣

እንደተለመደው ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች መከታተያ አፕ IPTV ቻናላችን ላይ ማግኘት ትችላላችሁ 👇

https://t.me/+TVq_3bdHscxmMDFk
https://t.me/+TVq_3bdHscxmMDFk


አርሰናሎች የተረጋጉ ይመስላሉ

20 last posts shown.