#repost
ይሄ ከላይ የምታይዩት ፎቶ የእኔ ዩቱብ ቻናል የት የት ሀገር ይታያል የሚል ነው እና ኢትዮጵያ 77.8% ነው በዚህም ምንም አይነት ገንዘብ ከዩቱብ አላገኝም
ስለዚህ ደሞ መቼም እስከለፋሁ ድረስ ገንዘብ ማገኘት አለብኝ አለበለዚያ life እንዴት ይቀጥላል 😥 በነገራችን ላይ tech ነክ ነገር የምንሰራ ዩቱበሮች በነፃ ነው የምንሰራው ዩቱብ ገንዘብ ይከፍላል አወ ግን ለኢትዮጵያ ዩቱበር ምናልባት ከውጭ view ካላገኘ ክፍያ ወፍ 😭
⚙️ስለዚህ ግዴታ ሌላ ገንዘብ የሚገኝበት መንገድ ያስፈልገዋል ማለት ነው ስለዚህ እኔ ከውጭ view ሊስገኝ የሚችል ቪድዮ መመስራት አለብኝ so website review investment and other content እሰራለሁ በሱም ገንዘብ አገኛለሁ ግን ...
🌐website review ስሰራ በጣም በተደጋጋሚ እናገራለሁ 👉 online work risky ስራ እንደሆነ በተለይ investment እና ziza app channel ምንም አይነት ሀላፊነት እንደማይወስድ ( አወ እውነት ነው እኔ ቪድዮ ስሰራ የራሴን risk ወስጄ እሰራለሁ በዛም አንዳንዶች site ላይ የተሻለ ገንዘብ እሰራለሁ አንዳንዶቹ ላይ ደሞ እከስራለሁ )
እናተም ብትሆኑ የትኛውም ስራ ላይ የራሳችሁን ሀላፊነት ነው ወስዳችሁ መስራት ያለባችሁ እኔ ወይም ሌላ ይሰራል ስላለ ብቻ መስራት የለባችሁም
✅ ስለዚህ ከዚያም ቡሀላ website review video ይቀጥላል ምክንያቱም ገንዘብ የማገኘው በሱ ነው መቼም እርግጠኛ ነኝ NO ገንዘብ አታግኝ እንደማትሉኝ ተስፋ አረጋለሁ
እንደምትረዱኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ሀሳብ አስተያየት ካለ እቀበላለሁ 🤝