✞ በሐዘኔ ደራሽ ነሽ✞
በሐዘኔ ደራሽ ነሽ በጭንቀቴ
ለችግሬም ደራሽ ነሽ
የአምላኬ እናት ጌታዬ እናት
ድንግል እመቤቴ ወላዲተ ቃል
መልካሚቷ ርግብ ድንግል እመቤቴ
ማርያም እናቴ ነሽ "
ከፍጥረታት ሁሉ "
ገናና ነው ክብርሽ "
የሐዘኔ መጽናኛ "
እንባዬን አባሽ ነሽ "
አዝ••••••••••••••••••••
ዋሻ መጠለያ ድንግል እመቤቴ
የዘላለም ቤቴ "
መንገድ ስሄድ ስንቄ "
መጠጤ ነሽ ምግቤ "
እመ አምላክ ስጠራሽ "
ይጠፋል ረሀቤ "
አዝ••••••••••••••••••••
የእናትነትሽን ድንግል እመቤቴ
ፍቅርሽን አየሁኝ "
ጎጆዬን ስትሞዪው "
ባዶ የሆነውን "
አንቺ እያለሽልኝ "
ምን እሆናለሁኝ
በሐዘኔ ደራሽ ነሽ በጭንቀቴ
ለችግሬም ደራሽ ነሽ
የአምላኬ እናት ጌታዬ እናት
ድንግል እመቤቴ ወላዲተ ቃል
መልካሚቷ ርግብ ድንግል እመቤቴ
ማርያም እናቴ ነሽ "
ከፍጥረታት ሁሉ "
ገናና ነው ክብርሽ "
የሐዘኔ መጽናኛ "
እንባዬን አባሽ ነሽ "
አዝ••••••••••••••••••••
ዋሻ መጠለያ ድንግል እመቤቴ
የዘላለም ቤቴ "
መንገድ ስሄድ ስንቄ "
መጠጤ ነሽ ምግቤ "
እመ አምላክ ስጠራሽ "
ይጠፋል ረሀቤ "
አዝ••••••••••••••••••••
የእናትነትሽን ድንግል እመቤቴ
ፍቅርሽን አየሁኝ "
ጎጆዬን ስትሞዪው "
ባዶ የሆነውን "
አንቺ እያለሽልኝ "
ምን እሆናለሁኝ