Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በዛሬው እለት ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ በጋምቤላ ክልል ከተማሪዎች ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ
9ኛ እና 10ኛ ክፍል በአሮጌው (Old)Curriculum እንዲሁም 11&12ኛ ክፍል በአዲሱ(New)Curriculum እንደሆነ ተናግረዋል🙏
"እንኳን ባልተማርከው በተማርከውም ፈትነን ማሳለፍ አልቻልንም"😂ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ
ከዚህ ንግግራቸው መረዳት እንደሚቻለው ሁላቹም ካለተማራቹት እንደማትፈተኑ ነው🙏
https://t.me/zsecrettrainingcenter