የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች History ባለፈው ያለተፈተናችሁን የ Week 8 እና ቀድመን እንዳሳወቅናችሁ የ12ኛ ክፍል Unit 5 ጨምሮ እሁድ 10:30-1:00 ድረስ የምትፈተኑ ይሆናል።
ማሳሰቢያ:
ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶበት የተዘጋጀ ፈተና ስለሆነ በጥንቃቄ እንድትፈተኑና እራሳችሁን እንድትፈትኑበት እናሳስባለን።
ይህንም ላዘጋጁላችሁ ውድ መምህር ምስጋና ልታቀርቡ ይገባል።
ማሳሰቢያ:
ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶበት የተዘጋጀ ፈተና ስለሆነ በጥንቃቄ እንድትፈተኑና እራሳችሁን እንድትፈትኑበት እናሳስባለን።
ይህንም ላዘጋጁላችሁ ውድ መምህር ምስጋና ልታቀርቡ ይገባል።