የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች Geography ባለፈው ያለተፈተናችሁን የ Week 8 ፈተና እሁድ ማታ ከ1:30-3:30 ድረስ የምትፈተኑ ይሆናል።
ማሳሰቢያ:
ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶበት የተዘጋጀ ፈተና ስለሆነ በጥንቃቄ እንድትፈተኑና እራሳችሁን እንድትፈትኑበት እናሳስባለን።
ይህንም ላዘጋጁላችሁ ውድ መምህር ምስጋና ልታቀርቡ ይገባል።
ማሳሰቢያ:
ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶበት የተዘጋጀ ፈተና ስለሆነ በጥንቃቄ እንድትፈተኑና እራሳችሁን እንድትፈትኑበት እናሳስባለን።
ይህንም ላዘጋጁላችሁ ውድ መምህር ምስጋና ልታቀርቡ ይገባል።